Репост из: Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
• አላችሁ አይደል…?
"…24/7 ቀንም ሆነ ማታ ነጭ ነጯን ብቻ… ፀዓዳ ሃጫ በረዶ የመሰለ ሳይሆን የሆነ እውነት ብቻ የሚነገርበት፣ አራተኛ ሳይሆን ትይዩ መንግሥት የሆነ ዘመዴ ሚዲያ የተሰኘ ሀገርኛ ሚዲያ መንገድ ላይ ነው። እየመጣ ነው ስልህ።
"…ነገ በእለተ ቀዳሚት ሰንበት እኔ ጮቄ ተራራ ላይ ሆኜ እናንተ ባላችሁበት ሆናችሁ ከእኔ ከዘመዴ ጋር ይሄን ህልም የምታዋልዱ ወዳጅ ዘመዶቼን ስመዘግብ ነው የምውለው።
"…ከፌስቡክ ዘመን በፊት በመጽሔትና በአርማጌዶን ቪሲዲና ካሴት የምታውቁኝ፣ በእውነት መንገድ ላይ ስሮጥ ከግራና ከቀኝ ቆማችሁ ድንጋይም፣ አበባም ስትወረውሩብኝ የቆያችሁ በሙሉ ነገ እፈልጋችኋለሁ።
"…አዳዲስ መፍቻ፣ አዳዲስ ፋስና መዶሻ ይዤ የጠመመውን እነቅል ዘንድ፣ የላላውንም አጠብቅ ዘንድ የምትፈልጉ ወዳጆቼ በሙሉ ነገ አንዳንድ ነገር እናወጋልንና ለውይይት ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ።
"…300 ጌዲዮናዊ ሠራዊት እፈልጋለሁ። የፈራ የደነገጠ ከገልአድ ተራራ እየመለስኩ፣ እንደ ውሻ በውሻ ጠባይ የሚመላለሰውን እየቀነስኩ 300 ጌድዮናዊ ሠራዊት ይዤ ወደፊት እገሰግሳለሁ። 300 ሰው ብቻ። አከተመ።
"…የኢትዮጵያን ትንሣኤ የምናበስርበት፣ የፈረሱ ገዳማትና አድባራትን መልሰን የምንገነባበት፣ ድንቅ ድንቅ ተግባራትን የምንፈጽምበት፣ ራሴ የምመራው የቴሌቭዥን ጣቢያ ለማዋለድ እንመክራለን። ነገርኳችሁ ከጀመርኩ ጀመርኩ ነው። ከነከስኩም ነከስኩ ነው ሳላደማ አልመለስም። አልፋታም። እየመጣን ነው።
"…ግራፊክ ዲዛይነሮች፣ የአይቲ ባለሙያዎች፣ ባለ ሀብቶች፣ መንፈሳዊያን፣ ጋዜጠኞች ሌሎቻችሁም ሁሉም ትፈለጋላችሁና ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ።
• ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ።