Репост из: Buna Tech ቡና ቴክ
ኮምፒውተራችሁ ላይ ያሉ ሶፍትዌሮችን በቀላሉ በፈለጋችሁት shortcut መክፈት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
ይህን ለማድረግ መጀመርያ መክፈት የምትፈልጉትን software በፈለጋችሁት shortcut key ትሰይሙታላችሁ።
ይህንንም ለማድረግ
👉1. የሶፍትዌሩ የDesktop shortcut ላይ right click ታደርጉና properties የሚለውን ትመርጣላችሁ።
👉2. ከሚከፈትላችሁ window ውስጥ shortcut የሚለውን tab ላይ አድርጋችሁ shortcut key የሚለውን click አድርጉና ከkeyboard ላይ የፈለጋችኋቸውን ኪዎች ነክታችሁ shortcut ትፈጥራላችሁ።
ከዛ ያንን ሶፍትዌር መክፈት ከፈለጋችሁ የሰየማችሁትን shortcut ስትነኩ ይከፈትላችኋል።