@abdureshid (ሀፒ)
Репост из: ሱፍይ (ተሶውፍ)
የሙነወር ልጅ ከቅዠት አይወጣም
በወሎ ታንታ ወረዳ ተዘጋጀቶ በነበረው የመውሊድ ድግስ ወሀብያውች መርዝ ጨምረው ብዙ ሰውች የሞቱ ሲሆን ብዙዎች ደግሞ ወደ ሀኪም ቤት ተወስደዋል።
በጣም የሚገርመው የሙነወር ልጅ ይህን ጉዳይ መቃወም ሲገባው ነገሩን ትክክል እንዳልሆነ የጠቁሙትን ኡስታዝ ሀሰን ታጁን ለመቃወም መሮጡ ነው።‼️ ነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ስለ ኻዋሪጅ ሲያወሩ ሚገርም ባህሪ ተናግረዋል እሱም" ትልቁን ቲኒሽ ቲኒሹን ትልቅ ያደርጋሉ"። የሞቱት ሰውችን ትቶ ሀሰን ታጁ ሳያጣሩ ተናገሩ ማለት ምን ማለት እንደሆን እንተው መልሱት?ለካ አንተ የተማርከውንና ምታስተምረውን ነው የተሰራልህ። ስለዚህ እንደጥፍት አትቆጥረውም ከአይሁድ ከነሳራ በፊት ሱፍያውችን ተጋደሉ የሚለው የፈውዛን ንግግር ይህን ቀብር አምላኪ ከስሩ ነቅለህ ጣለው አለፍ ሲል ቋንጃውን በለው የሚለው የአንተ ምክር የስንቱን ንፁሐን ነፍስ ቀጠፈ በሂወት እያለ ከፎቅ ላይ ስንቱ ተወረወረ ነገር ግን አንተ አሁንም ቅዠት ላይ ነህ ቆመህ ትቃዣለህ።‼️
https://t.me/YASIRAJEL_ALEM