Репост из: ሱና💧 መልቲ🔈ሚዲያ official page🔉
بسم الله الرحمن الرحيم
🟢ተውበት ማን ያድርግ ⁉️
ረመዳን ሲሆን ወደ አላህ እንመለስ ጥሪዎችም ይበረክታሉ አልሀምዱሊላህ። ነገር ግን እነማን ናቸው ከወንጀላቸው ሊቆጠቡና የጠራ ተውበት ሊያደርጉ የሚገባቸው የሚለው ሊሰመርበት ይገባል።በጥቅሉ ሁላችንም ተውበት (ወደ አላህ መመለስ) ያስፈልገናል።
በተለይ ደግሞ:በጣም በአንገብጋቢነት >>>
1) ከሃዲያን
አሏህ ወለደ፣ተወለደ፣ ተሰቀለ፣ሞተ፣ተነሳ ወዘተ እያላችሁ ፈጣሪያችሁን ከመሳደብ ተመለሱና በሱረት አልኢኽላስ እመኑ (ስለሙ)።
ያልሰለመ ከጀሃነም እሳት አይድንም ‼️
2) ሙሽሪኮች:
ከምትገዟቸው አማልክት (ሙታን፣ መቃብሮች ፣ ግኡዝ አካላት፣ሰይጣናት፣ሰው ሰራሽ ህጉች፣ ጠንቋዎችና አጥማሚ መሪዎች) ተላቀቁ። የፈጠራችሁን አንድ አምላክ አላህን ብቻ አምልኩ ከዘለኣለም እሳት ትድናላችሁ ‼️ የሙሽሪክ ዒባዳ ከንተ ልፋት ነው።
3) ሙብተዲዖች :
ሙሉዕና ንፁህ በሆነው የአላህ ዲን ላይ የፈጣጠራችሁትን መጤ አምልኮ ሁሉ እርግፍ አድርጋችሁ ጥርት ወዳለችው የሰሃቦችና የምርጥ ቀደምት መንገድ ተጠቅልላችሁ ግቡ። እነዚያ ምርጦች የበቃቸው ኢስላም ይብቃችሁ። ከመውሊድ፣ ከመንዙማ፣ከጫት ኢባዳ፣ ከጀማዐት አተብሊግ ደዕዋ፣ከኢኽዋን ፖለቲካ፣ ከሙመይዓህ አውዳሚ ለዘብተኝነት፣ ከሃዳዲያና ኸዋሪጅ ፊትና እና ከሱፊያ ጡሩቆች ተላቀቁ !! በዋነኝነት
ሙስሊሙን የበታተኑት ቢደዓዎች ናቸው።
4) አበላሽ ኡስታዞች:
የምታስተምሩትን እና የሚከተላችሁን ህዝብ የምታታልሉ ፣ያለ እውቀት የምትፈተፍቱ፣የምትሸነግሉ፣ የምታወዛግቡ፣ ያወቃችሁትን እውነት የምትደብቁ ፣ከጥመት ሰዎች ጋር ተዳምራችሁና ተለሳልሳችሁ ህዝቡን ወኔ ቢስ እንዲሆን የምታደርጉ ፣መውሊድ አይለየንም እያላችሁ የዘቀጣችሁ፣ሁላችንም ሱፍይ ነን እያላችሁ የቀጠፋችሁ፣ ነብያትና ሰሃቦችን የተሳደባችሁ፣ ለስልጣን ጥማቹ ኢስላምና ሙስሊሙን መረማመጃ ያደረጋችሁ፣የተውሂድን ደዕዋ በአጠቃላይ ሰለፊያን እንቅፋት ሆናችሁ የተዋጋችሁ ሁሉ ከስሜታችሁ ተላቃችሁ በቁርኣን እና ሱና እንደ ምርጥ ቀደምቶች ቀጥ በሉ‼️ አለበለዚያ ግን ከአኼራው በፊት በዱንያ ውርደት ወየውላችሁ ‼️
5) ወንጀለኞች ሁሉ:
የአላህን ትዕዛዝ ችላ ብሎ ክልከላዎቹን ሲያተራምስ የነበረ ሁሉ ሊፀፀትና ሊመለስ ይገባል።በግልፅ ከሚታወቁት
ከዝሙት፣ከወለድ፣ከሀሜት፣ከስርቆት፣ከአስካሪ ነገሮች፣ከዘፈንና ነሺዳ ወዘተ ተላቆ ወደ ትዳር (እስከ አራት)፣ሀላል ስራ ፣መልካም ንግግር፣ቁርኣን ወዘተ ተመልሶ ህይወቱን ሊያድስና ከውድቀት ወደ ስኬት ሊቅጣጭ ጊዜው አሁን ነው ‼️
👌የተውበት በር በቅርቡ ይዘጋል ።
አላህም አዘናግቶ ከያዘ አያያዙ የበረታ ነው ‼️
✍አቡ ሀመዊየህ
https://t.me/Abuhemewiya