ሱና💧 መልቲ🔈ሚዲያ official page🔉


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана



Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Репост из: ABU-AHILAM (ibnu Nassir)
የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ያለቁና: እየተቀሩ ያሉ ቂርአቶች: አጫጭር ምክሮች: ሙሃደራዎች: ፈታዋዎች: እንለቃለን።

https://t.me/+Kc0IeG98kJ5mNzg0
👇
https://t.me/DurusuIbnumuneworr




محاضرة جديدة

بعنوان: "أهمية التوحيد وقبح الشرك"

لفضيلة الشيخ حسن غلاو بن حسن حفظه الله

بمدينة بيكولوا

التاريخ شعبان \ ٢٤ \ ١٤٤٣ه‍
አዲስ ሙሓዶራ

ርዕስ – "የተውሂድ አንገብጋቢነትና የሽርክ አስከፊነት"

በሸይኽ ሐሰን ጋላው ብን ሐሰን ሃፊዞሁሏህ

መጋቢት ‐ 18 ‐ 2014

በፒኮሎ ከተማ የተሠጠ ሙሓዶራ

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة


የረመዷን ምክር 01

በሸይኽ ሐሰን ገላው ሃፊዞሁሏህ

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة


بسم الله الرحمن الرحيم

🟢ተውበት ማን ያድርግ ⁉️

ረመዳን ሲሆን ወደ አላህ እንመለስ ጥሪዎችም ይበረክታሉ አልሀምዱሊላህ። ነገር ግን እነማን ናቸው ከወንጀላቸው ሊቆጠቡና የጠራ ተውበት ሊያደርጉ የሚገባቸው የሚለው ሊሰመርበት ይገባል።በጥቅሉ ሁላችንም ተውበት (ወደ አላህ መመለስ) ያስፈልገናል።
በተለይ ደግሞ:በጣም በአንገብጋቢነት >>>

1) ከሃዲያን
አሏህ ወለደ፣ተወለደ፣ ተሰቀለ፣ሞተ፣ተነሳ ወዘተ እያላችሁ ፈጣሪያችሁን ከመሳደብ ተመለሱና በሱረት አልኢኽላስ እመኑ (ስለሙ)።
ያልሰለመ ከጀሃነም እሳት አይድንም ‼️

2) ሙሽሪኮች:
ከምትገዟቸው አማልክት (ሙታን፣ መቃብሮች ፣ ግኡዝ አካላት፣ሰይጣናት፣ሰው ሰራሽ ህጉች፣ ጠንቋዎችና አጥማሚ መሪዎች) ተላቀቁ። የፈጠራችሁን አንድ አምላክ አላህን ብቻ አምልኩ ከዘለኣለም እሳት ትድናላችሁ ‼️ የሙሽሪክ ዒባዳ ከንተ ልፋት ነው።

3) ሙብተዲዖች :
ሙሉዕና ንፁህ በሆነው የአላህ ዲን ላይ የፈጣጠራችሁትን መጤ አምልኮ ሁሉ እርግፍ አድርጋችሁ ጥርት ወዳለችው የሰሃቦችና የምርጥ ቀደምት መንገድ ተጠቅልላችሁ ግቡ። እነዚያ ምርጦች የበቃቸው ኢስላም ይብቃችሁ። ከመውሊድ፣ ከመንዙማ፣ከጫት ኢባዳ፣ ከጀማዐት አተብሊግ ደዕዋ፣ከኢኽዋን ፖለቲካ፣ ከሙመይዓህ አውዳሚ ለዘብተኝነት፣ ከሃዳዲያና ኸዋሪጅ ፊትና እና ከሱፊያ ጡሩቆች ተላቀቁ !! በዋነኝነት
ሙስሊሙን የበታተኑት ቢደዓዎች ናቸው።

4) አበላሽ ኡስታዞች:
የምታስተምሩትን እና የሚከተላችሁን ህዝብ የምታታልሉ ፣ያለ እውቀት የምትፈተፍቱ፣የምትሸነግሉ፣ የምታወዛግቡ፣ ያወቃችሁትን እውነት የምትደብቁ ፣ከጥመት ሰዎች ጋር ተዳምራችሁና ተለሳልሳችሁ ህዝቡን ወኔ ቢስ እንዲሆን የምታደርጉ ፣መውሊድ አይለየንም እያላችሁ የዘቀጣችሁ፣ሁላችንም ሱፍይ ነን እያላችሁ የቀጠፋችሁ፣ ነብያትና ሰሃቦችን የተሳደባችሁ፣ ለስልጣን ጥማቹ ኢስላምና ሙስሊሙን መረማመጃ ያደረጋችሁ፣የተውሂድን ደዕዋ በአጠቃላይ ሰለፊያን እንቅፋት ሆናችሁ የተዋጋችሁ ሁሉ ከስሜታችሁ ተላቃችሁ በቁርኣን እና ሱና እንደ ምርጥ ቀደምቶች ቀጥ በሉ‼️ አለበለዚያ ግን ከአኼራው በፊት በዱንያ ውርደት ወየውላችሁ ‼️

5) ወንጀለኞች ሁሉ:
የአላህን ትዕዛዝ ችላ ብሎ ክልከላዎቹን ሲያተራምስ የነበረ ሁሉ ሊፀፀትና ሊመለስ ይገባል።በግልፅ ከሚታወቁት
ከዝሙት፣ከወለድ፣ከሀሜት፣ከስርቆት፣ከአስካሪ ነገሮች፣ከዘፈንና ነሺዳ ወዘተ ተላቆ ወደ ትዳር (እስከ አራት)፣ሀላል ስራ ፣መልካም ንግግር፣ቁርኣን ወዘተ ተመልሶ ህይወቱን ሊያድስና ከውድቀት ወደ ስኬት ሊቅጣጭ ጊዜው አሁን ነው ‼️

👌የተውበት በር በቅርቡ ይዘጋል ።
አላህም አዘናግቶ ከያዘ አያያዙ የበረታ ነው ‼️

✍አቡ ሀመዊየህ
https://t.me/Abuhemewiya








ለሐጅና ዑምራ ፈላጊዎች ግልፅ ጎዳና.pdf
1.7Мб
ተለቀቀ

አዲስ መፅሐፍ

"ለሐጅና ዑምራ ፈላጊዎች ግልፅ ጎዳና"

ከተከበሩት ሸይኽ ሙሐመድ ብን ሷሊህ አል`ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ

በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ

በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት እነሆ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ለአንባቢያን ቀርቧል

በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq




Репост из: Ahmdein nurtemam
👆📚📚📚 ኪታብ = በይነ የደየ ረመዷን

📌📌 ደርስ ቁጥር 1️⃣👉6️⃣

ይቀጥላል""""

ዳዉሎድ ሊንክ

ክፍል1️⃣👇


https://drive.google.com/file/d/1APZmsyqLvKJOZCEH0jI5PW6rAai0j7dp/view?usp=drivesdk

ክፍል2️⃣👇

https://drive.google.com/file/d/1AOz3knxhYe5aDR8Pi2Up9550Bfv-Bu-u/view?usp=drivesdk

ክፍል3️⃣👇

https://drive.google.com/file/d/19JB4uhTkq1KSMosQfhgCOCweCxvHJf96/view?usp=drivesdk

ክፍል4️⃣👇
https://drive.google.com/file/d/1AIvKCAhotdiaZo9d6OrLKeA5pNDNaHvh/view?usp=drivesdk

ክፍል5️⃣👇
https://drive.google.com/file/d/1ADYIFDyT-_ojbBheTOxvsbZIC7guu8_S/view?usp=drivesdk

ክፍል6️⃣👇

https://drive.google.com/file/d/19DQ9YbZ719FE-L3tBBf9q8CGbgYwzDDW/view?usp=drivesdk

🎙🎙 በ ኡስታዝ በሕረዲን ከማል ሓፊዘሁላሁ ተዓላ

↘️ጆይን
ቁ.1️⃣ https://chat.whatsapp.com/He8BmpAfAX4GS1Ikh0rSsn

ቁ.2️⃣
https://chat.whatsapp.com/CWle9fdX1ZUFK5ywDho5mQ


🔊የድምፅ ፋይሎች የሚላክበት የዋሳፕ ግሩፕ
ሼር ጆይን ያድርጉ

ቁ👉1️⃣ https://chat.whatsapp.com/He8BmpAfAX4GS1Ikh0rSsn

ቁ👉2️⃣
https://chat.whatsapp.com/CWle9fdX1ZUFK5ywDho5mQ

☑️ቁርኣን ተፍሲር የዋሳፕ ግሩፕ👇

ቁ.1️⃣
https://chat.whatsapp.com/ErGX8kRWcLS9g9WoB3nG3A

ቁ.2️⃣
https://chat.whatsapp.com/HBBFobwHCzTB5Gbqfb1ekv




🕌የትምህርቱ አይነት ተፍሲር 🕌


🕌ክፍል 1⃣3⃣7⃣🕌



ይቀጥላል"""""



🔊በሸይኽ አሊ አሚን አን–ኑሪ🌴

↘️ሱና መልቲሚዲያ ቻናል
https://t.me/sunamediacom

↘️ሱና መልቲሚዲያ ግሩፕ
https://t.me/sunaMeltimedia

↘️ቁርኣን ተፍሲሮች የሚላክበት
https://t.me/qurantefsir

↘️አቡ ሰልማን አህመዲን ኑርተማም ወደ ዋናዉ ቻናል
https://t.me/Ahmdennurtemam






📢 አዲስ ተከታታይ ትምህርት
 
🔹  الدرس الخامس

🔹 ክፍል / 05

📚 #كيف_نستقبل_رمضان؟

📚  #ረመዳንን_እንዴት_እንቀበል?

🔹 رابعاً : بالصبر.

🔹 4ኛ፦ በትእግስት፡፡

🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3

https://t.me/AbumuslimAlarsi/8701

         •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
  🗓  ከመካ አል-ሙከረም, እሁድ ሻዕባን 17/1443 ሂጅሪ, (መጋቢት 11,2014) በቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም እና በዩቱብ የተሰጠ ትምህርት ነው!!!
          •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል  ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇

🌐 https://t.me/AbumuslimAlarsi





Показано 20 последних публикаций.

1 754

подписчиков
Статистика канала