Health info & vaccancy news (HIVN) dan repost
የቅጥር ጥሪ ማስታወቂያ |
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት በ Medical Radiology Tecnolgy I የስራ መደብ ተመዘገባችሁ የጽሑፍ ፈተና ለወሰዳችሁ እና የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው በተጠባባቂ ደረጃ የተመረጣችሁ ስለሆነ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 (ሶስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃ እና የሙያ ፈቃድ ኦሪጅናልና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ፒያሳ የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገለግሎት ጎን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ህንፃ በሚገኘው 7ተኛ ፎቅ የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን፡፡
@healthinovation