Health info & vaccancy news (HIVN) dan repost
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ |
ሆስፒታላችን አገው ምድር ጠቅላላ ሆስፒታል የአገልግሎት አድማሱን የበለጠ ከፍ ለማድረግ ተጨማሪ አልትራሳዉንዶችንና ማሽኖችን ስላስገባ ተጨማሪ ስፔሻሊስት አወዳድሮ መቅጠርይፈልጋል ፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ራዲዮሎጅስት
ጾታ :- አይለይም
የቅጥር ሁኔታ - በቋሚነት
የስራ ልምድ፦ 2አመትና ከዛ በላይ (ሲቲ ባለበት ተቋም የሰራ ቢሆን ይመረጣል )
ደምወዝ፡- በተቋሙ እስኬል መሰረት
ጥቅማጥቅም ፡- ለሙያው ተቋሙ በፈቀደው መሰረት
የምዝገባ ጊዜ ፡-ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት ለ7ተከታታይ የስራ ቀናት
የምዝገባ ቦታ፡- የሆስፒታሉ የሰውሃብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 24 ወይም በ 09-23-55-55-52 ላይ በቴሌግራም ዶክመንት በመላክ መነጋገር ይቻላል፡፡
✔ወቅታዊ የስራ ቅጥር መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ::
🩵 t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0
🖥 youtube.com/@HIVN
📱 fb.com/healthinovation/