አለን!
አንዳንዴ ወዳጆቻችን አደባባዩ ላይ ሲያጡን "ምነው ጠፋችሁ? አዲስ ነገር የለምንዴ?" እያሉ የናፍቆታቸውን ይጠይቁናል።
እኛም በተናጠል ከማስረዳት በጥቅሉ "እየሰራን ነው" ለማለት ያህል እንዲህ ያሉ ቅንጭብጭቦችን ጣል ማድረግ ተገቢ ነው።
እነሆ ከ "የከርሞ ሰው" እና ከ "የዘመን ፈገግታ" በመቀጠል በድራማ ረገድ ሦስተኛውና ከሌሎቹ ስራዎቻችን የተለየውና እንደተለመደው....
👉 በኤክስኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰርነት
👉 በፕሮዲዩሰርነት
👉 በድርሰት
👉 በዝግጅት
👉 በቅንብር
👉 በትወና እንዲሁም መሰል የሞያ መስኮች አትራኮስ ከአጋሩ ጋ ሆኖ ያስጌጠውን የፍቅር ሙዚቃዊ ተከታታይ ድራማ አለን ለማለት እናስተዋውቃችሁ!
እግር መንገዳችሁን ዩቲዩባችንን ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ!
https://youtu.be/2hTrEApeLpw?si=HlzPdEK09d-yK7Xa