በመጨረሻም King Star ሁሉም Modelዎች SPTV እንዲሰሩ ተደርገዋል።
ለ7060,8070 እና 9080 Software ስትጭኑ መጀመሪያ Menu ተጭናቹ Setting ዉስጥ About STB ላይ ገብታቹ Model ካያቹ በዋላ እዛ ላይ በሚያሳያቹ Model ነዉ Download አድርጋቹ የምትጭኑት።