የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


📌 ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተወዳጁ
ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ:-
🔛 ተቀርተው ያለቁ እና እየተቀሩ ያሉ ደርሶች
🔛 በፊት የተደረጉ እና አዳዲስ ሙሀደራዎች
🔛 ኹጥባዎች ጭምር የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
🌐 https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


🔷መደመጥ ያለበት 🔘

🔺አህባሾችና ማምታቻቸው🔻

▫️✍አህባሾች አላህ ከላይ አይደለም እያላቹ ዱዓ ስታደርጉ እጃቹን ለምን ወደላይ ትዘረጋላቹ ሲባሉ ሰማይ የዱዓ ቂብላ ስለሆነ ነው ብለው ያምታታሉ መልስ👇


🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀውና

🕌 በሱና መስጂድ {ካራቆሬ-ወታደር ሰፈር}

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4877


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


"فإن إبراهيم بالسريانية معناه

والله جعل إبراهيم الأب الثالث للعالم

فإن أبانا الأول آدم عليه السلام

والأب الثاني نوح عليه السلام ... ."

ابن القيم في جلاء الأفهام

በሲርያንኛ ቋንቋ ኢብራሂም ማለት አዛኝ አባት ማለት ሲሆን አላህም ኢብራሂምን ሶስተኛው የአለም አባት አድርጎታል
የመጀመሪያው አባታችን አደም ሲሆን ሁለተኛው አባታችን ደግሞ ኑህ ነው

ኢብኑል ቀዪም

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4874


🔹♦️አጠር ያለ ፋይዳ ስለ ሰላት 🔺🔻

መጓጓዣ ላይ ሆኖ የፈጅር ሰላት
የደረሰበት ምን ማረግ አለበት???


🎙በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀውና።

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4867


🚨አዋጅ ! ግብረ-ሰዶም ሊፈጀን ነው❗️ተቀራርበን እራሳችንንም ልጆቻችንንም እናድን !!!!!

 እጅግ አሳሳቢ ሙሀደራ

በመስጂድ አል-ፈላህ ዳለቲ

ኢስማኤል ወርቁ حفظه الله

https://t.me/amr_nahy1

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4866


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ቪድዮ🌹ግጥም በልጅ አንደበት🌹
እስቲ ዛሬ በልጅ አንደበት ግጥም ልጋብዛችሁ።

📁በአማርኛ ቋንቋ📁

በወንድማችን አቡ ሉቅማን አብደሏህ ብን አብድል ሃዲ አሏህ ይጠብቀው።

ግጥም💥 መርከዛችን ቂልጦ👍

አሪፍ ግጥም በልጅ አንደበት ለፕሮግራሙም ነሸጥ በሉ የሚል መልእክት ይዟል።

በልጅ አንደበቱ አነሳስቷችሁ ካልተነሳችሁ በእውነትም ተኝታችኋል።


https://t.me/OfficialDemas/6407


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🌹ቪድዮ🌹ግጥማዊ ማስታወቂያ🌹

አማራጭ በበሞላው በሰፋፊው መንገድ

ሙስሊሞች በሙሉ ወደዚያ በመሄድ

እነዘይር ወንድሞች ይታይ ስንዋደድ



መርከዝ አስሱና ቂልጦ ጎሞሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

jan/26/2025


በጁሀር ኡመር


https://t.me/OfficialDemas/6403


✍ኢማሙ ኢብኑል ቀዪም አላህ ይዘንለት እንዲሆን ይላል።

👉“አንድ የአሏህ ባሪያ አሏህ ዘንድ ሁለት መቆሚያ ስፍራ አለው

🔘የመጀመሪያው፦ ለሰላት እሱ ፊይት 
መቆም ሲሆን...

🔘ሁለተኛው ደግሞ፦ የቂያማ ዕለት አሏህ
 ዘንድ የሚቆመው ነው...

☑️የመጀመሪያው ላይ በአግባቡ በመቆም 
የተወጣ ከሆነ ሁለተኛው እና ሌላኛው
የመቆሚያ ስፍራ ላይ ነገሩ ሁሉ ገር
 ይሆንለታል።”

📚[አል ፈዋኢድ :274]

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4857


 📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላም አል-መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}

   📖 የሱረት አል- ኢፍጣር ተፍሲር 📖


📚
  ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ/18/05/2017E.C 📅

🗓የደርስ ቁጥር 023

🕌 በሱና መስጂድ {ካራቆሬ-ወታደር ሰፈር}

🔗
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4854


🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

💥 አስደሳች ዜና ለቻናላችን ተከታታዮች በአጠቃላይ

💐 በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት ላይ የተለያዩ ርዕሶች በተለያዩ ቋንቋዎች ከተለያየ ቦታዎች የሚደረጉ ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ይኖረናል።

🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel።

🗓️ እሁድ ማታ ጥር-18 ከምሽቱ 2:40 ጀምሮ የሚደረግ ይሆናል።

💐 ለሙሓደራው ተጋባዥ እንግዶቻችን 💐
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ 1 ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ ቢን በድሩ ከአዲስ አበባ።

↪️ 2  ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ኢስማኢል ቢን ሙሓመድ ከየመን።

↪️ 3 ኡስታዝ አቡ ሀቲም ዑመይር ቢን አብዱረህማን ከየመን።

↪️ 4 ኡስታዝ አብዱረህማን ቢን ሙሓመድ ከየመን።

↪️ 5 ኡስታዝ አቡ አክረም አብዱልሀፊዝ ቢን ሽፋ ከአዲስ አበባ።

↪️ አላህ ካለ ኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ ምናልባት ከተመቸው ሚሳተፍ ይሆናል።

🚨 አላህ ካለ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ እና ሁላችሁም ቀጥታ ሰርጭቱን እንድትከታሉ ከወዲሁ ጥሪ ተላልፎላችኋል።

📲 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል።

የሱና.....መስጂድ......ቻናል
ነውና.....ጠ.......ብ.......ቁ.......ን......

🔄 Play ▶️ ────◉ 02:40 PM

🎙 ንባብ ወንድማችን: ጁሀር ቢን ዑመር አላህ ይጠብቀው።

📎 https://t.me/mesjidalsunnah/17087


🤝 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

💥 አስደሳች ዜና ለቻናላችን ተከታታዮች በአጠቃላይ

💐 በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት ላይ የተለያዩ ርዕሶች በተለያዩ ቋንቋዎች ከተለያየ ቦታዎች የሚደረጉ ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ይኖረናል።

🏡 በሱና መስጂድ Official የtelegram Chanel።

🗓️ እሁድ ማታ ጥር-18 ከምሽቱ 2:40 ጀምሮ የሚደረግ ይሆናል።

💐 ለሙሓደራው ተጋባዥ እንግዶቻችን 💐
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ 1 ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ ቢን በድሩ ከአዲስ አበባ።

↪️ 2  ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ኢስማኢል ቢን ሙሓመድ ከየመን።

↪️ 3 ኡስታዝ አቡ ሀቲም ዑመይር ቢን አብዱረህማን ከየመን።

↪️ 4 ኡስታዝ አብዱረህማን ቢን ሙሓመድ ከየመን።

↪️ 5 ኡስታዝ አቡ አክረም አብዱልሀፊዝ ቢን ሽፋ ከአዲስ አበባ።

↪️ አላህ ካለ ኡስታዝ አቡ ሙሰየብ ሀምዛ ቢን ረሻድ ምናልባት ከተመቸው ሚሳተፍ ይሆናል።

🚨 አላህ ካለ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ እና ሁላችሁም ቀጥታ ሰርጭቱን እንድትከታሉ ከወዲሁ ጥሪ ተላልፎላችኋል።

📲 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል።

የሱና.....መስጂድ......ቻናል
ነውና.....ጠ.......ብ.......ቁ.......ን......

🔄 Play ▶️ ────◉ 02:40 PM
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📎 https://t.me/mesjidalsunnah/17087


 📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላም አል-መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}

   📖 የሱረት አል- ሙጠፊፊን ተፍሲር 📖


📚
  ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 ቅዳሜ/17/05/2017E.C 📅

🗓የደርስ ቁጥር 022

🕌 በሱና መስጂድ {ካራቆሬ-ወታደር ሰፈር}

🔗
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4849


🚨የተረሳው  ሱና ሰላት አል ኢስቲካራ አሰጋገድ ስርኣት በሚልርዕስ የተዘጋጀ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed


🔹♦️አጠር ያለ ፋይዳ 🔺🔻

🤲ቁርአን ሙሉውን ቀርቶ ከጨረሱ በኋላ በዱዓ መዝጋት እንዴት ይታያል❓❓

🎙በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀውና።

🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17077
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4845


የፈሳድ ፋብሪካ
     ትንደድ አሜሪካ
የኸይር የበረካ
      ሰላም ትሁን መካ


ኡመር


📻 #የጁሙዓ_ኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መርከዝ - (ቂልጦ - ጎሞሮ)

🔘 «حقارة الدنيا»

🔘 «የዱንያ ወራዳነት» በሚል ርዕስ...

✅ መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም።

🎤 በወንድማችን አቡ አብደላህ ኡመር አላህ ይጠብቀው።

📅 በዕለተ ዓርብ በቀን 16/05/2017 EC

🔗 https://t.me/merkezassunnah/12671
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4843


 📚 ተይሲሪል ከሪሚ-ረህማን ፊ ተፍሲር ከላም አል-መናን  {ተፍሲረ ሰዓዲ}

   📖 የሱረት አል- ኢንሺቃቅ ተፍሲር 📖


📚
  ﺗﻴﺴﻴﺮ ﺍﻟﻜﺮﻳﻢ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﻓﻲ ﺗﻔﺴﻴﺮ ﻛﻼﻡ ﺍﻟﻤﻨﺎﻥ
{ﺗﻔﺴﻴﺮ العلامة ﺍﻟﺴﻌﺪﻱ رحمه الله}

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው።

📅 ጁማአ/16/05/2017E.C 📅

🗓የደርስ ቁጥር 021

🕌 በሱና መስጂድ {ካራቆሬ-ወታደር ሰፈር}

🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4842


حسن الظن بالله

إلى من أقعده المرض ......دونك دعاء أيوب

خطبة جميلة جدا

🎙الشيخ بندر بليلة حفظه الله

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4841


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
يوم لا ينفع مال ولا بنون إلا من أتى الله بقلب سليم

🎙بندر بليلة حفظه الله

https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4840


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
{ ۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ }

💎 ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ,ﷺ 💎

🕌የጁምዓ ግብዣ

🤲 اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد...


🤲اللهم فرجا قريبًا عمن لا يسمع أنينهم
إلا أنت ....
غزة

📎https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4839

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.