ክፍል 01
[ መሰረታዊ—የሶርፍ እውቀት ት/ቶች]
📌 ኢዕላል [ الإعــلال ]📌
📌 ኢዕላል ማለት آوي እነዚህን 4 ሀርፎች መّለዎወጣቸው ነው ኢዕላል የሚባለው ።
እነሱም {{ ء ا و ي }} ናቸው ።
ለ ምሳሌ :— ሀምዛ ወደ ዎው ይቀየራል ፣ ሀምዛ ወደ ያ ይቀየራል ፣ ሀምዛ ወደ አሊፍ ይቀየራል ፣ አሊፍ ወደ ዎው እንዲሁም ወደ ያ፣ ያ ወደ ዋው ይለዎወጣሉ…ወዘተ ።
ይሄ መቀያየር ነው ኢዕላል የሚባለው ።
📌 ኢዕላል በስንት አይነት መልኩ ሊመጣ ይችላል ??
መልስ : — በ ሶስት
እነሱም
1⃣ በቀልብ
2⃣ በተስኪን
3⃣ በሐዝፍ
📌1ኛ ኢዕላል ቢልቀልብ የሚባለው
ምሳሌ 1:— ዎውን ወደ አሊፍ መገልበጥ ይመስል
🚦 قَــوَلَ ⬅️ قـال
ምሳሌ 2: — ዎውን ወደ ሀምዛ ሲገለበጥ ደግሞ
🚦 قَــاوِلْ ⬅️ قـاَئِـلْ
📌2ኛ ኢዕላል ቢተስኪን ስኩን በማድረግ ኢዕላል ይደረጋል
ምሳሌ :— ዋውን ስኩን በማድረግ
🚦 يــقْــوُلُ ⬅️ يَـقُـوْلُ
📌3ኛ ኢዕላል ቢልሓዝፍ آوي እነዚህን ቃላቶችን በመጣል ኢዕላል ይደረጋል
ምሳሌ :— ዋው ተጥሎ ኢዕላል ሲደረግ
🚦قُــوْلْ ⬅️ قُــلْ
የቴሌግራም ቻናል 👇
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
[ መሰረታዊ—የሶርፍ እውቀት ት/ቶች]
📌 ኢዕላል [ الإعــلال ]📌
📌 ኢዕላል ማለት آوي እነዚህን 4 ሀርፎች መّለዎወጣቸው ነው ኢዕላል የሚባለው ።
እነሱም {{ ء ا و ي }} ናቸው ።
ለ ምሳሌ :— ሀምዛ ወደ ዎው ይቀየራል ፣ ሀምዛ ወደ ያ ይቀየራል ፣ ሀምዛ ወደ አሊፍ ይቀየራል ፣ አሊፍ ወደ ዎው እንዲሁም ወደ ያ፣ ያ ወደ ዋው ይለዎወጣሉ…ወዘተ ።
ይሄ መቀያየር ነው ኢዕላል የሚባለው ።
📌 ኢዕላል በስንት አይነት መልኩ ሊመጣ ይችላል ??
መልስ : — በ ሶስት
እነሱም
1⃣ በቀልብ
2⃣ በተስኪን
3⃣ በሐዝፍ
📌1ኛ ኢዕላል ቢልቀልብ የሚባለው
ምሳሌ 1:— ዎውን ወደ አሊፍ መገልበጥ ይመስል
🚦 قَــوَلَ ⬅️ قـال
ምሳሌ 2: — ዎውን ወደ ሀምዛ ሲገለበጥ ደግሞ
🚦 قَــاوِلْ ⬅️ قـاَئِـلْ
📌2ኛ ኢዕላል ቢተስኪን ስኩን በማድረግ ኢዕላል ይደረጋል
ምሳሌ :— ዋውን ስኩን በማድረግ
🚦 يــقْــوُلُ ⬅️ يَـقُـوْلُ
📌3ኛ ኢዕላል ቢልሓዝፍ آوي እነዚህን ቃላቶችን በመጣል ኢዕላል ይደረጋል
ምሳሌ :— ዋው ተጥሎ ኢዕላል ሲደረግ
🚦قُــوْلْ ⬅️ قُــلْ
የቴሌግራም ቻናል 👇
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01
https://t.me/Abuzekeriya01