ፈላስፋ ሆንኩ
አንድ ዕለት እንጀራ እናቴ በጠዋት አቡክታ ያስቀመጠችውን ሊጥ ውሻ ስለደፋባት እውጭ እየተንጎራደደች የኢትዮጵያን ውሾች ጠቅላ ስትራገም አገኘኋት ።
"ምን ታየኛለህ?! አንተ ደሞ ከውሻ አትሻልም!" አለችኝ ።
" ሕይወት ወጣ ገባ ነው " አልኳት ።
የሚረሳ አይደለም ። ሕይወት ወጣ ገባ ነው ። ፓፓ ። ፈላስፋ ሆንኩ ።
" ምን? " አለች ዞር ብሎባት ።
ያዙርባትና የሚያዞር ።
ግራጫ ቃጭሎች 📚
@AdamuReta
@isrik