🥀ሶብር ማለት ከመጀመርታው ሙሲባ ነው⚠️
▣አልሼይኽ ኢብኑ ባዝ ••ረሂመሁላህ••▣
➞°✮የመልክተኛው ﷺ ➷ንግግር ሰብር ➷ማለት ከመጀመርታ ➷ሙሲባ ነው ➷እሚለው ሀዲስ ➷ሰምቻለሁ ይህ ➷ማለትም ምን ➷ለማለት ነው ➷ቢያብራሩልን~°✮
➞°✮ይህ ሀዲስ ➷ትክክል ነው የአላህ ➷መልክተኛ ﷺ አንዲት ሴት ➷እያለቀሰች አየና ➷መከራት ነሲሀ ➷አረጉላት ➷አላህን ፍሪ ሶብር ➷አድርጊ አሏት ➷እሷም ይሄኔ እንዲህ ➷በማለት መለሰች~°✮
➞°✮ተወኝ ➷የደረሰብኝ ሙሲባ ➷አልደረሰብህም ለዚህም ነው ➷የማታለቅሰው ስላልደረሰብህ ➷ነው አለች የሚያናግራት ➷መልክተኛው ﷺ እንደሆነ ➷አላወቀችም ይህ ያናገራት ➷መልክተኛው ﷺ መሆኑን ሰዎች ➷ሲነግሯት~°✮
➞°✮ያኔ ወደ ቤቱ ➷ሄደች እና የአላህ ➷መልክተኛ ﷺ እኔኮ አንቱ ➷መሆንህን ስላላወኩ አላወኩም ➷ነው አለች እንዳላወቀቻቸው ➷ነገረቻቸው የአላህ ➷መልክተኛም ﷺ እንዲህ ➷አሏት ሶብር ማለት ➷እኮ ከመጀመርታው ➷ሙሲባ ነው ማለትም ➷ሙሲባው በደረሰብሽ ➷ሰአት ወድያውኑ ➷ሶብር ማድረግ~°✮
➞°✮አጂር ➷ያለው ሶብር ➷ገና ከመጀመርታው ➷ሙሲባ ላይ ሶብር ➷ማድረግ የቅርብ ➷ሞትም ሆነ ወይም ➷በሽታ ወይም ➷በድንገት አድ ሰው ➷አንድ ነገር ሙሲባ ➷ሲገጥመው ይሄኔ ➷ወድያውኑ ሶብር ➷ማድረግ~°✮
➞°✮መታገስ ➷አለበት እማይሆኑ ➷ቃላትን መናገር ➷የለበትም ክፉ ➷ነገር መናገር ➷የለበትም በመጀመርታው ➷ሙሲባ ላይ መደረግ ➷የለለበት ነገር ማድረግ ➷የለበትም መታገስ ነው ➷ያለበት~°✮
➞°✮ነገር ግን ➷መሆን የለለበት የማይገባ ➷ነገር ካደረገ ከተገበረ ➷ቡሀላ ሶብር ማድረጉ ➷ይህ አይጠቅምም ➷እማይሆን ነገር ➷ካረገ ብሀላ መታገሱ ➷አይጠቅመውም~°✮
➞°✮ትልቅ ➷አጅር ያለው ➷ሶብር ማለት ከና ➷ከመጀርታው ሙሲባ ➷ሶብር ማድረግ ➷ነው ገና ከመጀመርታ ➷ሙሲባ ሲደርስበት ➷ሲያጋጥመው ሞትም ሆነ ወይም ➷የተለያዩ ነገሮች መቻል ➷መታገስ አለበት~°✮
➞°✮ክፉ ነገር ➷መናገር የለበትም ➷ፀጉርም አይነቅልም ➷ልብስም አይቀድም ➷እንዲሁም በዋይታ ➷ድምፁን አያሰማም ➷ሶብር ማለት ይህ ነው ➷ይልቁንም ይችላል ➷ይታገሳል~°✮
➞°✮ጌታውንም ይለምናል ➷ምህረት ይጠይቃል ➷ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለሂ ራጅዑን ➷አላህ የቀደረው ➷የወሰነው ሆነ ➷መሆን የለለበትን ➷ማድረግ የለበትም እዲህ ➷ቢሆን እንዲህ ባደርግ ➷ኑሮ ማለትም ➷የለበትም~°✮
●● #ምንጭ ●●
📚 موقع الشيخ ابن باز - رحمه الله -
🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآتhttp://t.me/Ahamyetumenhagselfyafiylehabesha