✍
"1አምላክ" vs "44ታቦት" ቀጥታ ከቃሉ እንደ ምንረዳው
"አምላክ" ማለት
የሚመለክ ማለት ነው። የሚመለክ ማለት………
የሚሰገድለት፣ ድረስልኝ፣ ጠብቀኝ፣ አድነኝ፣ እርዳኝ የሚባል፣ ስለት የሚደረግለት፣ በእሱ የሚማል፣ እና አጠቃማይ የአምልኮ ተግባር የሚሰጠው ማለት ነው። ክርስቲያኖች ካየን ለአርባ አራት አካላቶች በአጠቃላይ የተጠቀሱትን አምልኮ ይፈፅማሉ።
ታቦቱስ ምንድን ነው?? ታቦቱ የሚዘጋጀው ከተለያዩ
እንጨት፣
ብረታ ብረት፣ ወርቅ፣
ብር ወይም ከሌላ ማቴሪያል
ተጠርቦ፣
ተሰንጥቆ፣
በልኩ ተቆርጦ የሚገጠም፤
ከዝያም የተመረጠለትን
ቅርፅ የሚወጣለት፣ የተመረጠ
ስያሜ የሚሰየምለት፣ የተመረጠ
ቀለም የሚቀባ እና
በተመረጠለት ቦታ የሚቀመጥ ቁስ አካል ነው። የአሰራሩ ቅደም ተከተል ብሳሳት አያሳስብም።ይህ ማለት……
አንድ ሰው የሚፈልገው ሳጥን በሚፈልገው ቁስ፣ በሚፈልገው ቅርፅና ቀለም እንደ ሚያሰራው ማለት ነው። በዚህ መልኩ ተጠርቦና ተቀልሞ የተዘጋጀው "
ታቦት" የሚባለውን ቁስ አካል "
ሊጠቅምና ሊጎዳ ይችላል" ተብሎ ለእሱ
መስገድ፣ ከእሱ
እገዛና ከለላ መፈለግ፣ በእሱ መጠበቅና እሱን መለመን ምሽትና ንጋትን ለይቶ ከሚያውቅ ጤነኛ ሰው የሚፈፀም ተግባር አይደለም።
የሀገራችን ክርስቲያኖች ግን ይህንን ነው የሚፈፅሙት¡¡
ስለ "
ታቦቶች" ከተነሳ ጥያቄው መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ የለውም። ስለኾነም አያይዤ መጠየቅ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ……
እንዳሳለፍነው የታቦቶቹ ብዛት አርባ አራት ናቸው ክርስቲያኖች ደግሞ ብዙ ጊዜ ስናያቸው አንዱ
"ገብርኤል ጠብቀኝ" ይላል፣ ሌላኛው
"ሚካኤል ጠብቀኝ" ይላል፣ ሌላኛው
"ኡራዔል ጠብቀኝ" ይላል፣ ሌላው
ሌላ ይላል።
ልብ በሉ አርባ አራቱንም በአንድ ጊዜ እየጠራ ሳይሆን በንጥል ነው የሚጠራው።
ጥያቄዬ………
"
ገብርኤል ጠብቀኝ" ያለው እንደው ገብርኤል "
እሺ" ቢለውና ሚካኤል ግን ለገብርኤል በመጠየቁ ቅር ብሎት
ሊያጠፋው ቢፈልግ የማን ፍላጎት ነው ተፈፃሚ የሚሆነው?? የገብርኤል ፍላጎት ወይንስ የሚካኤል ፍላጎት??
ዋነኛው ፈጣሪና መመለክ የሚገባው አምላክስ ተትቷል ነው??
ምን ይሄ ብቻ………
እንደ ሚታወቀው በየ አመቱ "
ጥምቀት" ብለው የሚያከብሩት በዓል አላቸው። በዚህ ቀን ሁሉም ታቦቶች ተሰብስበው ወደ ወንዝ (ሜዳ) ይወሰዱና ይጠመቃሉ። ከተጠመቁ በኋላ ወደየመጡበት ይመለሳሉ። ታድያ በዚህ ጊዜ ከብልጥ በፊት ሞኝ የሚስቅበት የኾነ አባባል አላቸው። ታቦቶቹን ተሸክመው በሚወስዱበት ጊዜ……
"ታቦቱ አልሄድ አለ" ይላሉ።
የሰው ልጅ ከጨለመበት መጨረሻ የለውም።
ተመልከቱ………
ታቦቱ ጠርቦ፣ ቀርፆ፣ ቀልሞ የሰራው የሰው ልጅ ነው፤ ራሳቸው ተሸክመው ወስደው አጥበውት፤ ራሳቸው ተሸክመው እየመለሱት "
ታቦቱ አልሄድ አለ" እያሉ ይጃጃላሉ። ተከታዮቻቸውም «እውነት» ብለው ይቀበላሉ።
እኔ ግን እንዲህ ዐይነት የቂል ጨዋታ
«ሀይማኖታዊ ስርዓት» ተብሎ አይደለም የሰፈር ህፃናት ተሰብስበው በዚህ መልኩ ዕቃቃ ሲጫወቱ ባገኛቸው "
አዕምሯችሁ ይጀዝባል" ብዬ ነበር ጨዋታ የማስቀይራቸው።
እ ያ ሰ ብ ን እንጂ ወገን!!✍️ @islmina_min_ale🔗
https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/177001