የአል-ዓፊያ ት/ቤቶች ማህበረሰብ_Al-Afia Community dan repost
የሁለተኛው ሩብ ዓመት የተማሪዎች የት/ቤት ክፍያን ይመለከታል
ውድ ወላጆች የሁለተኛው ሩብ ዓመት ክፍያ ከኅዳር 15 እስከ ኅዳር 30 ባለው ጊዜ ዉስጥ ተከፍሎ መጠናቀቅ ይኖርበታል::
በመሆኑም በክፍያው ቀናት ከሚከሰት አላስፈላጊ መጨናነቅ ለመቀነስ ክፍያውን አሁኑኑ መክፈል ይችላሉ::
ክፍያው በተማሪዎች መለያ ቁጥር በባንክ ሲሆን የተማሪው/ዋ መለያ ቁጥር ከት/ቤት በወላጅ መምህር መፅሐፍ የሚላክሎት ይሆናል::
ለበለጠ መረጃ ልጅዎን የሚያስትምሩበትን ቅርንጫፍ ት/ቤት መጠየቅ ይችላሉ::
የአል ዓፊያ ት/ቤ/ጽ/ቤት