ለአል- ዓፊያ ት/ቤት ፍሊዶሮ ፣ አንፎ እና ፉሪ ቅርንጫፍ ት/ቤቶች
ጉዳዩ፦ የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት ውጤት ይመለከታል
የ 2017 ት/ዘመን የመጀመሪያው መንፈቀ ዓመት ሰርተፊኬት አርብ ቀን 14/06/ 2017 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ እስከ 9: 00 በየግበው ይሰጣል::
ወላጆች በተጠቀሰው ጊዜ የሚመቻቸው ሰዓት በመምረጥ በመገኘት ስለ ልጆቻቸው ማወቅ እና ሰርተፊኬት መቀበል ይጠበቅባቸዋል::
ማሳሰቢያ:-
- ከ6: 30 እስከ 7፡30 የመምህራን የምሳ ሰዓት ይሆናል::
- ስርተፊኬት ለመቀበል ሲመጡ የትኛውም የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈሎን እርግጠኛ ይሁኑ::