➨ ለወጣቶች ነው ይህ በተለይ ከ18 በላይ ላሉት ፦
እስኪ እናትህን ተመልከታት የሕይወት ትግል አድክሟታል ፤ አባትህን አስተውለው ውጣ ውረዶች አታክተውታል ፤ ጉልበታቸው እየዛ ነው ፤ አንተ ግን ሴት ልጅ ታሽኮረምማለህ ፤ እሷን ለማስደሰት እና ነገ ከነመፈጠርህ ለምትረሳህ ደፋ ቀና ትላለህ ፤ እሱ ቀስ ብሎ ይደርሳል ፤ መጀመሪያ ግን ጀግናው ወላጆችህን አሳርፋቸው ቀድመው ከማረፋቸው በፊት ምክንያቱም አንዴ ካለፉ መመለስ አትችልም ።
ተግባባን ጀግኖች ! 🔥❤👍
#ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው።
SHARE" @Ethio_Millionairess