በአዲሱ መመሪያ መሠረት የግል ትምህርት ቤቶች ወላጆችን ሳያማክሩ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ አይችሉም፡፡
https://amharaweb.com/በአዲሱ-መመሪያ-መሠረት-የግል-ትምህርት-ቤ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የግል የትምህርት ተቋማት የትምህርት አገልግሎት አሰጣጥ እና የክፍያ ሥርዓትን የሚወስን መመሪያ ተግባራዊ መደረጉን ትምህርት ቢሮው አስታውቋል፡፡
በመመሪያው ምን አዳዲስ ሀሳቦች ተካተትተዋል?
• የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የግል ትምህርት ተቋማት የትምህርት አገልግሎት አሰጣጥ እና የክፍያ ሥርዓትን ተግባራዊ የሚያደርግ መመሪያ ከሐምሌ 2011 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ ማዋሉን አስታውቋል፡፡
• ግንዛቤ ለማስጨበጥም ከ50 የግል ትምህርት ቤቶች ባለቤቶች…