በቻይናዋ ውሃን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በመቀነሱ የእንቅስቃሴ ገደቦች ቀለል ሊሉ ነው፡፡
https://amharaweb.com/በቻይናዋ-ውሃን-የኮሮና-ቫይረስ-ወረርሽኝ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2012 ዓ.ም (አብመድ) የዓለም የጤና ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተቀሰቀሰባት የቻይናዋ ውሃን በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በእጅጉ መቀነስ በማሳዬቱ ሁኔታው በዚሁ መሻሻል ከቀጠለ ከመጋቢት 30/2012ዓ.ም ጀምሮ ብዙዎቹ ገደቦች በከፊል መነሳት ሊጀምሩ ነው፡፡ የውሃን ከተማ በምትገኝበት ሁቤይ ግዛት የጤና እክል ለሌለባቸው ዜጎች የእንቅስቃሴ ገደቡ በከፊል እየተነሳ ነው፡፡ ለሳምንት ያህል ምንም አዲስ የቫይረሱ የተያዘ ሰው ያልተገኘባት ግዛቷ ዛሬ…