የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የቦንድ ሽያጭ ፕሮግራም ዛሬ ተጀምሯል፡፡
https://amharaweb.com/የታላቁ-የኢትዮጵያ-ሕዳሴ-ግድብ-የቦንድ-ሽ/
“ጤናችንን እየጠበቅን ግድባችንን እናጠናቅቅ” በሚል በተጀመረው የቦንድ ሽያጭ ፕሮግራም የ1 ሚሊዮን 102 ሺህ ብር ቦንድ በዕለቱ ተሸጧል፡፡
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶም በቦንድ ሽያጭ እና በስጦታ 13 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ለግድቡ ከሕዝብ መሰብሰቡን ታላቁ የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት አስታውቋል፡፡
ግድቡ ለኢትዮጵያውያን የልማት ብቻ ሳይሆን የኅልዉናም ጉዳይ መሆኑ በሥነ ሥርዓቱ ተመላክቷል፡፡…