በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ የተደረገላቸው 106 ተጠርጣሪዎች ነፃ ሆነዋል፡፡
https://amharaweb.com/በ24-ሰዓታት-ውስጥ-ምርመራ-የተደረገላቸው-106-ተ/
የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ቅድመ የላቭራቶሪ ምርመራ ማድረግን በማሰብ የምርመራ ሥራዎች ተጠናክረው እየተሠሩ እንደሆነ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
እስከ ዛሬ ድረስም 292 ናሙናዎች ላይ ናቸው፤ የ12 ሰዎች ናሙና ብቻ ቫይረሱ የተገኘባቸው መሆኑን እንዳረጋገጠም የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ለምርመራ የሚውሉ ኪቶችና ሌሎች መሣሪያዎች እጥረት እንደነበርና ከጃክማ ፋውንዴሽን ድጋፍ መደረጋቸውንም ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል፡፡
ምርመራው ከኤርፖርት ብቻ ሳይሆን ከመተንፈሻ አካል ጋር የተያያዘ ሕመም…