ከ873 ሺህ በላይ ሐሰተኛ የአሜሪካን ዶላር በቁጥጥር ስር ዋለ።
https://amharaweb.com/ከ873-ሺህ-በላይ-ሐሰተኛ-የአሜሪካን-ዶላር-በቁ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2012 ዓ.ም (አብመድ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር አዘዞ ክፍለ ከተማ 873 ሺህ 900 ሐሰተኛ የአሜሪካን ዶላር መያዙን ፖሊስ አስታውቋል።
የጎንደር ከተማ አስተዳደር 5ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቻላቸው የኔነህ ጥቆማው ከማኅበረሰቡ እንደመጣ ተናግረዋል፡፡ ፖሊስ በደረሰው ጥቆማ መሠረት ከኢፌዴሪ ጉምሩክ ባለስልጣን የጎንደር ከተማ ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ እና ከአማራ ክልል ልዩ ኃይል ጠቅላይ መምሪያ መረጃ ክፍል…