የደብረ ታቦር ጠቅላላ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪዎችን የሙቀት ልዬታ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡
https://amharaweb.com/የደብረ-ታቦር-ጠቅላላ-ሆስፒታል-የኮሮና-ቫ/
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 17/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እየሠራ መሆኑን የደብረ ታቦር ጠቅላላ ሆስፒታል አስታወቀ።
የደብረ ታቦር ጠቅላላ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረሱ ስርጭትን ለመግታት ቫይረሱ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ከተረጋገጠበት ጊዜ ጀምሮ ከደብረ ታቦር ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር በራሪ ወረቀቶችን በማዘጋጀት የግንዛቤ ፈጠራ ሥራ ሲሠራ ቆይቷል።
ሆስፒታሉ ከትናንት ጀምሮ ደግሞ የሙቀት መለኪያ መሣሪያዎችን በማስገባት ወደ ሆስፒታሉ የሚገቡ ተገልጋዮችን የሙቀት ልኬታ እያደረገ…