⚽ ዕለታዊ በርካታ አጫጭር እና ወቅታዊ የዝውውር ዜናዎች ( 📹በVideo የቀረበ ) ከመረጃዎቻችን ውስጥ ከፊሎቹ ...
◾️ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከሳውዲ መልቀቅ ይፈልጋል፣ ወደ አውሮፓ ለመመለስ አቅዷል፣
◾️የማንቸስተር ዩናይትድ ሽያጭ ላይ አዲስ ነገር ተሰምቷል፣ ግሌዘሮች ለዝውውር ብቻ £434 million መድበዋል ተብላል፣ አምስት ትልልቅ ዝውውሮች ታቅደዋል..
◾️ሳካ አራዝሟል፣ አራት ቀጣይ ኮንትራቶች ይጠበቃሉ፣ ቶማስ ፓርቴይም ሊለቅ ይችላል ተብሏል፣ የግራኒት ዣካ ምትክ ሊሆኑ የሚችሉ አምስት አማካዮችም ይፋ ተደርገዋል..
◾ሰማያዊዎቹ ቼልሲዎች በወጪ ከአናት ተቀምጠዋል፣ በጉዳትም ታምሰዋል፣ ኦስሜሄንን ቀዳሚው ኢላማ አርገውታል፣ ዡሊየስ ኩንዴንም ፈልገውታል..
◾️ስለ ማክ አሊስተር፣ ሜሰን ማውንት፣ ኦጋርቴ ሊቨርፑል እና ማንቸስተር ሲቲ ግቫርዲዮል ዝውውሮች ላይ መረጃ ትሰማላችሁ..
◾️ሌሎችም በርካታ ተጨማሪ መረጃዎችን ይዘንላችኃል።
⚽ ሌሎችም ተጨማሪ በርካታ ወቅታዊ የስፖርት መረጃዎችን ቀን በቀን በቪዲዮ ለመከታተል አሁኑኑ ይሄንን ያድርጉ! 🔴 የዩቱይቭ Official App ውስጥ በመግባት መፈለጊያ ሳጥኑ/ሰርችባሩ ውስጥ Arif Sport Ethiopia በሚል ፅፋችሁ ብትፈልጉ ቻናሉን ከፊት ተቀምጦ ታገኙታላችሁ (ከ50,000ሺ በላይ Subscribers ያለው ቻናል ነው) ወይም ከታች ያስቀመጥነውን ሊንኩን/ምስሉን በመጫን ሙሉ ዝርዝር ዜናዎቹን በቪዲዮ መከታተል ትችላላችሁ!
📲 More: https://youtu.be/0tknLbJltc8
.