🔺ኡዝር ቢል ጀህል #ክፍል34
~~
#የተክፊሮች ማምታቻና መልሶቻችን #ክፍል7
ሌላኛው ማስረጃችን ና ዝርዝር መልስ
ዛቱ አንዋጥ (:-
۳ – قصة ذات انواط وعن ابي واقد الليثي رضي الله عنه قال :(( خرجنا مع رسول الله صلى الله عليه وسلم قبل حنين فمررنا بسدرة
فقلنا : يا نبي االله اجعل لنا هذه ذات انواط كما للكفار ذات انواط . وكانوا ينوطون اسلحتهم بسدرة ويعكفون حولها ، فقال صلى االله عليه
وسلم : الله اكبر !! هذا كما قالت بنوا اسراءيل لموسى (( اجعل لنا الهة كما لهم الهة )) انكم لتركبون سنن الذين من قبلكم ))
اخرجه احمد ( ۲۱۸۷۹ ) الترمذي ( ۲۱۸۰ ) ابن حبان ( ٦۷۰۲ ) وهو حديث صحيح
ሌላኛው ማስረጃ ደግሞ አቢ ዋቂድ አልለይሲይ ያስተላለፈው ሐዲስ ነው !! ((ወደ ሑነይን የጦር አውድማ እያቀናን
ሳለ : ከአንዲት የቁርቁራ ዛፍ አጠገብ አለፍን !!
አንቱ የአላህ መልክተኛ እነዚህ ከሓዲያን (ልብ በሉ አልኩፋር ) ዛቱ አንዋጥ እንዳላቸው እንደዚህች ዓይነት ዛቱ አንዋጥ
ለኛም ያድርጉልን !! “ስንል ጠየቅናቸው ። እነዚህ ኩፋሮች የጦር መሣሪያዎቻቸውን በዛች (ዛቱ አንዋጥ ተብላ
በምትጠራው ) የቁርቁራ ዛፍ ላይ ያንጠለጥሉ ነበር !! የአላህ መልክተኛም “አሏሁ አክበር !!! ይህ ጥያቄ በኑ
ኢስራኢሎች ሙሳን የጠየቁት ጥያቄ ነው “ሙሳ ሆይ ! እነርሱ የጣዖት አምላክ እንዳላቸው ሁሉ ለኛም (የጣዖት)
አምላክ አድርግልን !!” እንዳሉት ዓይነት ነው !! እናንተ ከናንተ በፊት የነበሩትን ጭፍሮች ፈለግ የምትከተሉ ናችው !!”
ብለውም ድርጊታችንን አወገዙ !! ))ሲል አስተላልፏል !!
(አል አዝረቂይ አክባር መካ ፥1/130 ) በዘገቡት የዚህ ሐዲስ ተጨማሪ ዘገባ ውስጥ በዛፏ በረከትን እንደሚከጅሉባትና
እንደሚያርዱላትም ተላልፏል !!
በዚህ ሐዲስ መሰረት ከሰሓቦች የተወሰኑት ሪድዋኑሏሂ ዐለይሂም አጁመዒን በዚህ ጥያቄአቸው ምንን እንዳሰቡ
የተገለጸበት መንገድ በሁለት መልኩ ሆኖ እናገኘዋለን ፡
#መንገድ 1
ሰሓቦች ኩፍር የሆነውን ተግባር ለነርሱም እንዲደረግላቸው ሳይሆን የጠየቁት እንዲያ ለመመሳሰል ፈልገው ነው !! ይህ
ዓይነቱ ተግባር ደግሞ ወደ ትንሹ ሽሪክ የሚያዳርስ አሳብ እንጂ ኩፍር ውስጥ የሚያስገባቸው አይደለም ለዚህም
ማረጋገጫ ደግሞ የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ይህንን በመጠየቃችሁ ከፍራችኋል ወይንም ደግሞ ይህ
የጠየቃችሁት ጥያቄ ከእሰልምና ምህዋር የሚያስወጣ ኩፍር ነው አላሏቸውም !! )) የሚሉ ጎራዎች የመጀመሪያዎቹ
ሲሆኑ ይህንን አቋም ኢብን ዐጢየህ ፣ ሸይክ ዐብዱልለጢፍ ኢብን ዐብዱረሕማን ኣሊ ሸይክ እና ሌሎችም በዘመናችን
ያሉ ደግፈውታል ።
(📚አልመሐረር አልወጂዝ ፤ ኢብኑ ዐጢየህ ፥6/61 )፤(አድዱረር አስሰኒየህ ፥1/389 ) ፤ (ሐድዱል ኢስላም ወሐቂቀቱል
ኢማን ፤አሽሻዚሊይ ፥574 ) ፤ (አል ዑዝሩ ቢሌጀህል ተሕተል ሚጅሃር ፤ ኣሊ ፈራጅ ፥244) ፤(አልዑዝሩቢል ጀህል
ቢድዓቱል ከለፍ ፤ አል በድሪ ፥127 )
አንዳንዶቹ የዘህ ዘመን ዑለሞች ይህን አሳባቸውን ለማጠናከር የሸይከል ኢስላም ኢበኑ ተይሚየህንና የአልኢማም
አሽሻጢቢን የተወሰነች “ሙጅመል” ድፍን ገለጻ በመውሰድ ማስረጃቸውን አጠናክረውበታል !!
فأنكر النبي صلى االله عليه وسلم مجرد مشابهتهم بالكفار في اتخاذ شجرة يعكفون عليها معلقين عليها سلاحهم ؛ فكيف بما هو اعظم ))
من ذلك من مشابهتهم المشركين او هو الشرك بعينه )) !
((اقتضاء الصراط امستقيم : ۱٥
ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሳሃቦች ከሙሽሪኮች ለመመሳሰል በመሞከራቸው ብቻ ድርጊታቸውን አወገዙባቸው ፤
ከዚህ በገዘፈ ጉዳይ ከሙሽሪኮች ጋር መመሳስልንስ የቱን ያክል ሊያወግዙት ይችላል ?! ወይንም ደግሞ ሽርኩን እራሱ
ቢጠይቁስ ?! )
فان اتخاذ ذات انواط يشبه اتخاذ آلهة من دون االله لا انه هو بنفسه ؛ فلذالك لا يلزم الاعتبار بالمنصوص عليه ما لم ينص عليه النص ))
مثله من كل جهة ))
۱ / ٤٦٤ : الاعتصام
((ዛቱ አንዋጥን የመሰለ ነገርን ለአምልኮ ተግባር ማበጀት ከአላህ ውጪ ያለን አካል እንደአምላክ አድርጎ መያዝን
ይመስላል !” በእራሱ ግን አምላክ ነው ተብሎ ተበጅቷል ማለት አይደለም !! ስለዚህም በሁሉም አቅጣጫ ጉዳዩን
የሚደግፍ ማስረጃ መጥቶ ያላረጋገጠውን ጉዳይ እንዲህ ከሆነ እንደዚህ ይሆናል በሚል እሳቤ በማስረጃነት ተጠቅሶ
ሊያገለግል አይችልም !!))
ይህን የኢማሙን ንግግር ከነ አገባቡ በማጤን የተመለከተ ኢማሙ ሻጢቢ እያወሩት ያለው ጉዳይ ብያኔ እየሰጡ ሳይሆን
ይህ የሰሃቦች ጥያቄ ዝርዝር ሁኔታ ምን እንደሆነ ((አል በሕሥ ፊ ወስፊል ፊዕል )) ስለጉዳዩ ለማብራራት ቅድመ
ሁኔታዎችን በመግለጽ ኋላ ለሚሰጡት ብያኔ
((አል በሕሥ ፊ ሑክሚ አልፊዕል)) መሰረት እያስቀመጡ ነው !!
ሁል ጊዜም ማስተዋል የሚግገባው ጉዳይ ((አል በሕሥ ፊ ወስፊል ፊዕል )) ማለት የአንድ ድርጊትን ምንነት
በመመርመር የሁኔታውን ምንነት ስለመለየት የሚያጠነጥን ነው !!
((አል በሕሥ ፊ ሑክሚ አልፊዕል)) ምንነቱ የተለየው ድርጊት ወይም ተግባር ብያኔው ምን እንደሆነ መወሰን ማለት
ነው ።
ከካፊር ጋር መመሳሰል ሊሆን ይችላል ፤ ይህም መመሳሰል ደግሞ ሽርክ አል አክበር ሊሆን ይቻላል !!
ማንኛውም ሽርከል አክበር ከካፊሮች ጋር መመሳሰል ነው !!
#መንገድ 2
ከሰሃቦች ውስጥ ይህንን ዛፍ እንዲያበጁላቸው የጠየቁት ጭፍሮች ኩፍር የሆነን ነገር ነው የጠየቁት የሚለው አቋም
👉ሁለተኛው ሲሆን በርካታ ዐሊሞች ይህን አቋም ደግፈዋል: ኢብኑል ቀይም ፣ አቡ ሻማ ፣ ሸይክ ሙሐመድ ኢብን
ዐብዱልወሃብ ፣ ልጃቸው ዐብደሏህ ፣ ኢብኑ ቢጢን ፣ ሸይክ ዐብዱረሕማን ሐሠን ፣ አልአሉሲ ፣ ሸይክ ዐብዱረዛቅ
አልዐፊፊ ፣ አል ቀኑጂ ፣ሸይክ ሙሐመድ ረሺድ ሪዷ ፣ ሸይክ አሕመድ ፈቂ ረሒመሁሙሏሁ ዐጅመዒን !!
ከሰሃቦች ውስጥ ይህንን ዛፍ እንዲያበጁላቸው የጠየቁት ጭፍሮች ኩፍር የሆነን ነገር ነው የጠየቁት በሚለው አቋም ላይ
ቢስማሙም እንዳይከፍሩ ያቀባቸው ከልካይ የሆነው ምክኒያት ምን እንደሆነ አቋማቸው ለሁለት የተለያየ ሆኗል !!
👉 #አንደኛው አቋም
ያልከፈሩበት ምክኒያት የሽርኩን ጠየቁ እንጂ አልተገበሩትም !! የሚል ሲሆን የሸይክ ሙሐመድ ኢብን ዐብዱልወሃብና
የሰማሐቲል ኢማም ኢብኑ ባዝ አቋም ነው !!
ይህ አቋም ትክክለኛ አይደለም ምክኒያቱም ሽርኩን ጠይቀዋል ካልን ሽርክ መሆኑን እያወቁ እንደማይጠቁ መረዳት
እንችላለን !! ይህ አላዋቂነታቸውን ይገልጻል ዑዝሩም አልዑዝር ቢልጀህል ነው የሚሆነው !! የሚፈቀድ ጉዳይ