#የተባረከችዋ_ለይል
የሸዕባን አጋማሽ (15ኛው ለይል) አሏህ ልቅናን ያደላት እና የተከበረች ሌሊት ስትሆን ዱዓእ ተቀባይነት ከሚያገኝባት ሌሊቶች አንዷ ናት። ነብያችን ሙሐመድ ﷺ በሐዲሳቸው እንደተናገሩት አሏህ በዚች ሌለት ሁሉንም ይምራል በእርሱ ላይ ያጋሩ ከርሱ ውጭ ያለን ከሚያመልኩ እና በወንድሙ ላይ ቂም ያያዘ ሰው ሲቀር በማለት ተናግረዋል።
ታላቁ ኢማም አል-ኢማሙ አሻፍዕይ አል-ኡም በተሰኝ ኪታባቸው ላይ ዱዓእ ተቀባይነት ከሚያገኝባቸው አምስት ጊዜያት አንዱ የሸዕባን አጋማሽ አስራ አምስተኛዋ ሌሊት እንደሆነች አስፍረዋል። ሁላችንም እርስ በእርስ ይቅር በመባባል የአሏህን ምህረት ለማግኘት እንሽቀዳደም።
https://t.me/AssunnahTVOfficial