የአይን መንሸዋረር እንደሚስተካከል ያውቃሉ?
.
ከNegus Malt ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው Celebrating Women በሚለው ሳምንታዊ ጨዋታ ፎቶግራፈራችን Ruphael Wolde እታች በምትመለከቱት ፎቶ ያሸነፈ ሲሆን ሽልማቴን ፎቶው ውስጥ ላለችው ዶክተር አበርክቱልኝ ብሎን እሱዋም ከጅማ መጥታ ጥሪያችንን አክብራ በ6th BCAA Photography አውደርዕያችን ላይ ተገኝታ ሽልማቱዋን ወስዳለች
ዶ/ር ኩማለ ቶሎሳ ዳባ ትባላለች
(Associate Professor of Ophthalmology at Jimma University, Pediatric ophthalmology and strabismus sub specialist) ስትሆን ፎቶው ላይ እንደምትመለከቱት የተንሸዋረረ አይን ያላቸውን በቀዶ ጥገና ስታስተካክል ያሳያል ።
እንደነገረችንም የዓይን መንሸዋረር ማለት በአንድ ጊዜ አንድ ቦታን በሁለቱም ዓይን መመልከት አለመቻል ነው። ይህ በቀላል የዓይን ጡንቻ ቀዶ ሕክምና ወይም በመነፅር መስተካከል ይችላል።
6ተኛው የፎቶግራፍ አውደርዕያችንም በየፊናው በየስራ ዘርፉ ያሉ ሴቶቻችን ማበርታት ነውና ዶክተር ኩማለ ጥሩ ማሳያ ናት ብለን እናምናለን።
ሴቶቻችን በርቱልን
ሴት በመሆናችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ
#BoredCellphone
#CelebratingWomen
#ደስደስይበልሽ_ንግስትነሽ #Negusmalt#6thBCAAExhibition
#መጋቢት20_22
#BestWesternPlus