ሮሜ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን።
¹⁸ ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።
¹⁹ የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።
#ከከባድ ፈተና በኅላ ከባድ ሀይል,ከባድ ምስክርነት ከባድ ነፃ መውጣት አለ
🚨በእየሱስ ስም #የረገጣችሁትን ስፋራ ውረሱ✋✋
✍Prophet Amo++ Angel
https://t.me/BPEMBASSY