እለታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ት.ሕዝ ፫፡፩
" ይህንን መጽሐፍ ብላ "
ሀይማኖታዊ ትምህርቶችን በቀላሉ ያግኙ
@Bible_daily
@orthodoxtewahedon
For your comment👇
@Yourcommentsbot

https://t.me/joinchat/AAAAAEJMYYAa3k9_JmriaA

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ዴቫ የፓስፖርት አገልግሎት dan repost
🔴የአስቸኳይ ፓስፖርት ቀጠሮ የምናሲዝ ስለሆነ 🔴
   ሲስተም እምቢ ላላቹ የ 5 ቀን እና 2 ቀን ቀጠሮ በፈጣን ሁኔታ እናስተናግዳለን የምትፈልጉ Telegram ላይ  ➡️  @DJ_DEVA_11  እና ➡️  @sebnatan ልታናግሩኝ ትችላላችሁ

0923978812
0911284216








#በአህያ_ጀርባ_ላይ_አምላክ_ቁጭ_አለና
#አሳየ_ለህዝቡ_ታላቁን_ትህትና

#የአብይ_ፆም_ስምንተኛ_ሳምንት
#ሆሳዕና
#ሆሳዕና_በአርያም_በጌታ_ስም_የሚመጣ_የተባረከ_ነው
#እኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለአለም_ፀንታ_ትኑር


ddd dan repost
አቤቱ፥ የሆነብንን አስብ፤
ሰቆቃው ኤርሚያስ ፭፣፩

ማቅ ለብሰን በእግዚአብሔር ፊት እንወድቃለን፣ እርሱም በጊዜው ቀና ያደርገናል።

የአባቶቼ ልጅ ነኝ!
መንፈስ ቅዱስ ከሚመራው ሲኖዶስ ጎን ነኝ!

#አንዲት_ቤተክርስቲያን
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ

#ፆመ_ነነዌ
#onesynodos
#onepatriarch
#ethiopianorthodoxtewahidochurch

@lesanetewahedo


#እንኳን_ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም_በአለ_ዕርገት_በሰላም_አደረሳችሁ!🙏🙏🙏

#የአዛኝቷ_አማልጅነት_አይለየን🙏


#ሰላም_ለእናንተ_ይሁን🙏

ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ
ተሃፂባ በደመ ክርስቶስ

ምድር ፀዳች ሀሴት አደረገች
በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረስዎ መልካም በአል


#አቤቱ_እንደበደላችን_ሳይሆን_እንደቸርነትህ_መጠን_ማረን_ይቅር_በለን!

#ቸርነትና_ምህረቱን_ይላክልን🙏🙏🙏








#ገብርኤል_ኀያል
#ገብርኤል_ኀያል_መልአከ_ሰላም_መልአከ_ብስራት
#የምታወጣ_የእግዚአብሔርን_ህዝብ_ከሚነድ_እሳት
#ፍቅርህ_ተስሏል_በልባችን
#ፊትህ_ቆመናል_ባርከን_ብለን🙏🙏🙏

እንኳን ለብስራታዊ መልአክ ለሊቀ መላዕክት #ቅዱስ_ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ!
ሊቀ መልዕኩ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በህይወታችን መልካም ዜናን ያሰማን መልካም በአል🙏🙏🙏

🎚 @Bible_daily 🎚
🎚 @Bible_daily 🎚
🎚 @Bible_daily 🎚


#እኔ_የክርስቶስ_ሙሽራ_ነኝ
እንኳን ለእናታችን ለሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!🙏🙏🙏

ሰማዕቷ የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ መልካም በአል!


#እንኳን_ለእናታችንና_ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም_አመታዊ_በአል_በሰላም_አደረሳችሁ!🙏🙏🙏

#አዛኜ🙏

​​+ ቅድስት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ ንፅህት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ የብርሃን መገኛ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ ስለእኛ የምትለምኚልን ስለሆንሽ ክብር
ይገባሻል።
+ እርኩሰት የሌለብሽ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ መላእክት ስላከበሩሽ ክብር ይገባሻል።
+ አዛኝና ሩህሩህ እናት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ እሳትን የታቀፍሽ እናት ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል።
+ የመለኮት ማደርያ ስለሆንሽ ክብር ይገባሻል፡፡
አሜን አሜን አሜን ክብር ለወላዲተ አምላክ ይሁን።


Joyfull Gifts 🎁 dan repost
Colored acrylic gift for your beloved once 😍
👉 Order now
🏃‍♂ delivered within 2 days
🌅 one picture
🎵 your special music title
💵 500 birr

0911692155 / @orderatni
0940190729 / @atnigifts


Joyfull Gifts 🎁 dan repost
Colored acrylic gift for your beloved once 😍
👉 Order now
🏃‍♂ delivered within 2 days
🌅 one picture
🎵 your special music title
💵 500 birr

0911692155 / @orderatni
0940190729 / @atnigifts


የአዲስ ዓመት ልዩ የስጦታ እድልዎን ይሞክሩ ... ለሚወዱት ልዩ ልዩ የበዓል ስጦታዎችን በቅናሽ ይዘዙ.... የስምዎትን መጀመሪያ ይጫኑ .. 🌼🌼🌼


Joyfull Gifts 🎁 dan repost
#349_ብር_ብቻ

🌼 የበዓል ልዩ ቅናሽ የተደረገባቸው ከተለመዱት ወጣ ያሉ #ማጎች አቅርበንላችኋል 🌼

🌼 አሁኑ ይዘዙ በቅናሹ ይጠቀሙ! 🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

0911692155 / 0940190729
@orderatni / @atnigifts



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.