𝚈𝚎𝚜𝚑𝚞𝚊 𝚙𝚒𝚌𝚝𝚞𝚛𝚎𝚜 dan repost
•እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ...የተወለደው ስላዳናችሁም እንኳን ደስ አላችሁ..🥰😊
✓“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
ኢሳይያስ 9፥6