CHRIST TUBE - ETH🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21)
🔍 የዚህ ቻናል አላማ ኢየሱስ ክርስቶስን መስበክ ነው፡፡
📌 በተጨማሪም
◈ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ድንቅ ዝማሬዎች
◈ስለ ክርስቶስ የሚያሳስቡ ዘመን ተሻጋሪ መልክቶች
◈መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎችና
◈ተስፋ ሰጪ ሀሳቦች ይቀርብበታል
✍️ ለሀሳብ እና አስተያየት👇
📩 @Christ_Tube_Bot
Creator @Beki_MW

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው
🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️

       ✴️ምረጡ✴️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


#የማለዳ_ቃል 🌤☀️

“እኔንም የሚያይ የላከኝን ያያል።”
  — ዮሐንስ 12፥45

መልካም ቀን !

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY


#የማለዳ_ቃል 🌤☀️

ሮሜ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁴ የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው?
³⁵ ወይስ አማካሪው ማን ነበር? ወይስ ብድራቱን ይመልስ ዘንድ ለእርሱ አስቀድሞ የሰጠው ማን ነው?
³⁶ ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

መልካም ቀን !

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY


📚ርዕስ:- በተአምራትህ አምናለው
📝ጽሑፍ :- ካትሪን ኩልማን
📝ትርጉም ፦ሙሉ ደቦጭ
👏የገፅ ብዛት:- 108
#ክፍል14
  ባለታሪክ፦ብሩስ ቤከር
═══════════

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY

              


📚ርዕስ:- በተአምራትህ አምናለው
📝ጽሑፍ :- ካትሪን ኩልማን
📝ትርጉም ፦ሙሉ ደቦጭ
👏የገፅ ብዛት:- 108
#ክፍል13
  ባለታሪክ፦ጆርጅ ኦር
═══════════

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY

              


📚ርዕስ:- በተአምራትህ አምናለው
📝ጽሑፍ :- ካትሪን ኩልማን
📝ትርጉም ፦ሙሉ ደቦጭ
👏የገፅ ብዛት:- 108
#ክፍል13
  ባለታሪክ፦ጆርጅ ኦር
═══════════

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY

              


#የማለዳ_ቃል 🌤☀️

“ቆይቼ እግዚአብሔር ደጅ ጠናሁት፥ እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ።”
  — መዝሙር 40፥1

መልካም ቀን !

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY


📚ርዕስ:- በተአምራትህ አምናለው
📝ጽሑፍ :- ካትሪን ኩልማን
📝ትርጉም ፦ሙሉ ደቦጭ
👏የገፅ ብዛት:- 108
#ክፍል12
  ባለታሪክ፦ጆርጅ ኦር
═══════════

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY

              


ይቅር በለን!

ወጣትነታችን ይዞን ላጠፉነው ላበላሸነው ከቤትህ ለጠፋነው እንመለሳለን ብለን ቃል እየገባን ላልተመለስነው ለእኛ ለልጆችህ አምላካችን ሆይ የይቅር በለን!! ፀጋህን እና መንፈስህን አትውሰድብን!!

አሜን!
አሜን!
አሜን!

@CHRIST_TUBE
@CHRIST_TUBE


#ለፓስተር_ጻድቁ_የመኪና_ስጦታ_ተሰጣቸው...

ዛሬ 10/5/2017 ለፓስተር ጻድቁ ላለፉት 7 ወራት መኪና ለመግዛት የተቋቋመው ኮሚቴ ዛሬ መኪናውን ለፓስተር አስረክቧል። በሁለት ወር ለመስረከብ የተዋዋለው ሰው በውሉ መስረት ማስረከብ አለመቻሉ ና ኮሚቴውን ያጋጠመው ችግር እንድፈታ የተለያዩ አካላት ባደረጉት ተሳትፎ መፍትሔ አግኝቶ መኪናውን ተቀብለናል።

መኪናው ለማበርከት ሐዋሪያው ቶማስ ምትኩ፣ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የጽህፈት ቤት ሐላፊ ፓስተር ጌትነት ለማ፣ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ምክትል ፕሬዚዳንት ፓስተር ለውየው፣ የአዲስ አበባ የሐይማኖት ተቋማት ዋና ጸሐፊ ፓስተር ታምራት፣ ኮሚቴውን ያስተባበሩት ፓስተር ግዛቸው ለታና፣ ዘሪሁን ግርማ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በቦታው ተገኝተዋል።

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ፕሬዚዳንት ፓስተር ጻድቁ አብዶ በበኩላቸው በዚህ ኮሚቴ ውስጥ በዋናነት የነበሩት፣ ፓስተር ግዛቸው ለታን፣ ሐዋሪያው ቶማስ ምትኩን፣ ሐዋሪያው ጆን ግርማና፣ ዘሪሁን ግርማን ያመሰገኑ ሲሆን፣ በተጨማሪም በገንዘባቸውና በተለያየ መንገድ ያገዙትን፣ ድጋፍ ያደረጉ የህግ አካላትም በሙሉ ባርከዋል። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።

ዘገባው የክርስቲያን TUBE የ Facebook ገፅ ነው!

@CHRIST_TUBE
@CHRIST_TUBE


" ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።"
   -መዝሙረ ዳዊት 34: 10
.
.
.
..........................ብቻ ከእግዚአብሔር ፊት አትታጡ መልካም የምትሏቸውን ሁሉ አስቡ ከአንዱም ከአንዱም አትጎሉም!!

አሜን!

ማራኪ 🌆 🌃ምሽት ተመኘው!!


ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY


📚ርዕስ:- በተአምራትህ አምናለው
📝ጽሑፍ :- ካትሪን ኩልማን
📝ትርጉም ፦ሙሉ ደቦጭ
👏የገፅ ብዛት:- 108
#ክፍል11
  ባለታሪክ፦ጆርጅ ኦር
═══════════

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY

              


#እግዚአብሔር_ይይላችሁ

✨ ለካ እግዚአብሔር ለዮሴፍ ጃኬት ሊቀይርለት እንጂ፣ ተነጥቆ አልነበረም!

“እንዲህም ሆነ፤ ዮሴፍም ወደ ወንድሞቹ በቀረበ ጊዜ የለበሳትን በብዙ ኅብር ያጌጠቺቱን ቀሚሱን ገፈፉት፤”
— ዘፍጥረት 37፥23

✨ የነበራችሁን ያጣችሁት ተነጥቃችሁ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር የተሻለ ስላየላችሁ ነው።

“እንዲህም ሆነ፤ በቤቱ ባለውም ሁሉ ላይ ከሾመው በኋላ እግዚአብሔር የግብፃዊውን ቤት ስለ ዮሴፍ ባረከው፤ የእግዚአብሔር በረከት በውጪም በግቢም ባለው ሁሉ ላይ ሆነ።”
— ዘፍጥረት 39፥5

⚡️ መጨሻው ግን የክብር የንግስናን ልብስ አለበሰው!!
#እግዚአብሔር_ፍቅር_ነው

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRIST_TUBE


#የማለዳ_ቃል 🌤☀️

ያዕቆብ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ቃሉን የምታደርጉ ሁኑ እንጂ ራሳችሁን እያሳታችሁ የምትሰሙ ብቻ አትሁኑ።
²³ ቃሉን የሚሰማ የማያደርገውም ቢኖር የተፈጥሮ ፊቱን በመስተዋት የሚያይን ሰው ይመስላል፤
²⁴ ራሱን አይቶ ይሄዳልና፥ ወዲያውም እንደ ምን እንደ ሆነ ይረሳል።

⚡️ ቃሉን መስማት እና ማንበብ ብቻ ሳይሆን ማድረግ እና እንደ ቃሉ መመላለስ እንድንችል አምላካችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን! አሜን! 🙏

መልካም ቀን !

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRIST_TUBE


“ያስተምረኝም ነበር እንዲህም ይለኝ ነበር፦ ልብህ ቃሌን ይቀበል፤ ትእዛዜን ጠብቅ በሕይወትም ትኖራለህ።”ይህ ክፍል የት ይገኛል?
So‘rovnoma
  •   ሀ,ምሳሌ 4፥4
  •   ለ,መዝሙር 4፥4
  •   ሐ,መክብብ 4፥4
  •   መ,ኢዮብ4፥4
13 ta ovoz


2 ዜና 9ን በማንበብ መልሱ ሰሎሞን  በኢየሩሳሌም ስንት ዓመት ነገሰ?
So‘rovnoma
  •   ሀ,አርባ ዓመት ነገሠ
  •   ለ,አምሳ ዓመት ነገሠ
  •   ሐ,ሰላሳ ዓመት ነገሠ
  •   መ,ሃያ ዓመት ነገሠ
11 ta ovoz


ሰላም ተወዳጆች ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች አሉን አንብበው ይመልሱ ዝግጁ ?

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE


አንተ ግን ታውቀኛለህ
አንተ ግን ትረዳኛለህ
አንተ ግን ታውቀኛለህ
አንተ ግን ትረዳኛለህ
።።።
የኔ የኔ
ኢየሱስ የኔ የኔ
ሰላሜ ነህ ደስታዬ ነህ
.
.

ታውቀኛለህ  
Gosple Singer Kaleb Goa

ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው!
@CHRIST_TUBE
@CHRIST_TUBE


#የማለዳ_ቃል 🌤☀️

“ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ ሁሉ ግን አይጠቅምም። ሁሉ ተፈቅዶልኛል፥ በእኔ ላይ ግን አንድ ነገር እንኳ አይሠለጥንብኝም።”
  — 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥12

⚡️ ሁሉንም ነገር ለማድረግ ተፈቅዶልናል ነገር ግን ሁሉም አይጠቅመንም ደሞም በእኛ ላይ አይሰለጥንም ብቸኛው እኛ ላይ ሊሰለጥን እና ሊገዛን ሚገባው ሀይል መንፈስ ቅዱስ ይባላል! ተባረኩ!

መልካም ቀን !

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRIST_TUBE


📚ርዕስ:- በተአምራትህ አምናለው
📝ጽሑፍ :- ካትሪን ኩልማን
📝ትርጉም ፦ሙሉ ደቦጭ
👏የገፅ ብዛት:- 108
#ክፍል10
  ባለታሪክ፦ጆርጅ ኦር
═══════════

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
SHARE | @CHRIST_TUBE
SHARE | @CHRISTFAMILY

              

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.