ህዝባችን ሆይ ተረጋጉ አትፍሩ አትደንግጡ! ለምን ካላችሁ እንሆኝ
.
1. ኮሮና ቢይዛችሁም 97% የመዳን እድል ስላለ
.
2. ኮሮና እኛ ካረዳነው በስተቀር ቀጥታ ካየሩ ስለማይዘን! ይህ ማለት ኮሮና ወይ በእጃችን አምጥተን አፍንጫ፣ አፍ፣ አይነችንን ካልነካን ወይም ደግሞ ከሚያስነጥስ ሰው 1 ሜትር ክልል ውስጥ ካልተገኘን ስለማይዘን
.
3. ፍህራትና ድንጋጤ ላላስፈላጊ ሌላ ወጪ፣በሽታ ወይም አደጋ ስለሚያጋልጥ! ለምሳሌ ብዙ ሰዋች ለኮሮና ምንም የማይጠቅም አልኮሆል የሌለው እጅ ማፅጃ (non alcohol based sanitizer) በብዙ ብር እየገዙ መሆኑ።
.
4. በፍርሃት ብዙ ነገሮችን ለማድረግ ስንሞክር መደረግ ያለባቸውን ጥቂት ነገሮች ሊረሱ ስለሚችል
.
ስለዚህ ምን እናድርግ
.
1. ግዴታ ካልሆነ በቀር ህዝብ ከሚሰበሰብባቸው ቦታዎች መራቅ! የተጨናነቀ ታክሲ ፣ ባስ ፣ ጭፈራ ቦታዎች ፣ ስብሰባዎች ፣ የእምነት ወይም ፀሎት ስብሰባዎች ፣ ሰላማዊ ሰልፍችና የመሳሰሰሉት
.
2. አዘውትረን እጆቻችንን በውሀና ሳሙና ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብ! በተለይም የበር መያዣ ፣ የቧንቧ እጄታ ፣ ማብሪያ መጥፊያ ፣ ሳንቲም ብር ከነካን በኋላ (አልኮል ያለው እጅ ማፅጃ ወይም sanitizer መጠቀም ይቻላል)
.
3. የሚያስሉ ወይም የሚያስነጥስ ሰው ከ2 ሜትር በላይ መራቅ!
.
4.ሳል፣ትኩሳት፣ሰውነት መዛል እንዲሁም ትንፋሽ ማጠር ካለን ከሌሎች ንክኪ እራሳችንንና የምንጠቀምበትን እቃ ለይተን ተገቢውን ህክምና ለማግኘት ለሚመለከተው በማሳወቅ የምንወዳቸውንና ቤተሰቦቻችንን መታደግ
.
5. መጨባበጥ ፣ መሳሳም ማቆም። የሚያስነጥስ ወይም የሚያስል ሰው በክርኑ አፍ አና አፍንጫውን መሸፈን
.
6. ሁሉም ሰው መረጃ ከታመነ ምንጭ ብቻ ቢወስድና መረጃው ሌላቸቸው እናቶች ፣ አባቶች ፣ ወንድም እህቶች በማድረስ ቢተባበር እላለሁ።
.
ዶ/ር አብርሃም ታሪኩ
Hint from
✅ የዶክተር አለ
#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks