🖍COVID19 - ጠቅለል ያለ መረጃ‼️
#USA : አሜሪካን ቻይናን እና ጣልያን ተከትላ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች:: በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 60,653 ደርሷል:: በጣልያን 74,386 ሲደርስ በቻይና 81,218 እንደሆነ ታውቋል::
#በሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 41 ደርሷል። የሩዋንዳ ጤና ሚኒስቴር ዛሬ 1 ተጨማሪ የኮቪድ-19 ተጠቂ ሪፖርት ተደርጓል። ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ ከዱባይ ወደሩዋንዳ የገባ ነው። ከዱባይ??? ከረምናታ ፍጣሪ ይሁኑን
#ግብፅ 54 አዲስ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎችን ማግኘቷን አሳወቀች:: በግብፅ በአጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 456 ሲሆን የሞቱት 21 ደርሰዋል::
#በኤርትራ የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ቁጥር 4 ደረሰ!
ኤርትራ በኮሮና ቫይረስ በሽታ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች ማግኘቷን የኤርትራ ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር አስታውቋል።
#የኢንተርናሽናሉ ገንዘብ ተቋም (IMF ) በድህረ ገፁ እንዳሰፈረው ኮሮና ቫይረሰ ኢትዮጵያን ጨምሮ ኢኮኖሚያቸውን ለጎዳው ከሰሀራ በታች ላሉ አፍሪካ ሀገራት 50 ቢልየን ዶላር በሁለት ሳምንት ግዜ ውስጥ አሰጣለው ብሏል ።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks