#ከአገሪቱ ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ ማንኛውም አይነት የህዝብ ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ወደ ክልሉ መግባት የማይችሉ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት የኮረና ወረርሽኝ መከላከል ኮማንድ ፖስት አስታውቋል።
ከዩኒቪርስቲ ወደ ቤተሰቦቻቸውው እየመጡ የሚገኙ የአማራ ክልል ተወላጅ ተማሪዎች ግን በልዩ ሁኔታ የሚገቡ መሆኑን ኮማንድ ፖስቱ ገልጿል።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks
━━━━━━━━━━━━━━━
☞ሼር በማድረግ ሃላፊነቶን ይወጡ!!!
ከዩኒቪርስቲ ወደ ቤተሰቦቻቸውው እየመጡ የሚገኙ የአማራ ክልል ተወላጅ ተማሪዎች ግን በልዩ ሁኔታ የሚገቡ መሆኑን ኮማንድ ፖስቱ ገልጿል።
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @Computer_Android_tricks
━━━━━━━━━━━━━━━
☞ሼር በማድረግ ሃላፊነቶን ይወጡ!!!