✳️የአሜሪካ ኤምባሲ የትምህርት ስኮላር ሺፕ አውጥቷል።
🔺በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የEducation USA Scholars Program (ESP) 2024 ማመልከቻ ክፍት መሆኑን አሳውቋል።
🔺ከአመልካቾች 20 ከፍተኛ የአካዳሚክ ብቃት ያላቸውን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በኤምባሲው ይለያሉ። ተማሪዎቹ በአካዳሚክ ሪከርዳቸው እንዲሁም በኢንተርቪው እንዲለዩ ይደረጋል።
🔺ከጠቅላላው 20 የመጨረሻ እጩዎች መካከል 15 ከፍተኛ ብቃት ያላቸው በኢኮኖሚ የተቸገሩ ተማሪዎች ከመደበኛ ፈተናዎች ከአሜሪካ ቪዛ ክፍያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን የሚሸፍነው የOpportunity Program Fund (OPF) ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይመረጣሉ።
🔺የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ስኬታማ ዕጩዎች ወደ አሜሪካ የራውንድ ትሪፕ ትኬት ያገኛሉ፤ ቀሪዎቹ 5 ተማሪዎች በስልጠና ፕሮግራሙ ላይ በነጻ ይሳተፋሉ ነገር ግን የዝግጅት ወጪን ከራሳቸው ይሸፍናሉ። ማመልከቻ እስከ ሚያዚያ 10/2024 (5:00 pm EAT) ማስገባት ይችላል ተብሏል።
✳️ለማመልከት አስፈላጊ መስፈርቶች ምንድናቸው❓
🔺ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩና ትምህርታቸውንም እዚሁ ኢትዮጵያ እየተከታተሉ ያሉ፣
🔺ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ/ች ኢትዮጵያዊ ተማሪ፣
🔺በዚህ የትምህርት አመት መጨረሻ 11ኛ ክፍልን ያጠናቅቁ እና ከመስከረም 2024 ጀምሮ 12ኛ ክፍል የሚማሩ፣
🔺በጠቅላላ 4 ሳምንታት የESP መርሃግብር ለመሳተፍ ቃል መግባት የሚችሉ መሆን አለባቸው።
የማመልከቻ ሊንክ እና ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ በዚህ ይመልከቱ https://sites.google.com/amspaceseth.net/educationusa-esp2024