🇺🇸Dv 2026🇺🇸
📌በተደጋጋሚ የተጠየቁ ጥያቄዎች፡
✅እድሜያችሁ ከ18 በታች ቢሆንም ችግር የለውም።
✅ፓስፖርት አያስፈልግም።
✅የምታስገቡትን ፎቶ ከተነሳችሁ ከ6 ወር መብለጥ የለበትም።
✅መስፈርቱን ለማሟላት ፎቶ ከልክ በላይ ኤዲት አታድርጉ
✅የመመረጥ ቻንሳችሁን እንዴትም ማስፋት አትችሉም።
✅ባል እና ሚስቶች ለየብቻ መሙላት ይችላሉ።
✅ያለትዳር የወለዳችሁት ልጅ ቢኖርም #Unmarried ብላችሁ የልጆች ቁጥር ውስጥ ማካተት ትችላላችሁ።
✅ከወር በኋላ እንደምትጋቡ ብታውቁም #Unmarried ብላችሁ ነው የምትሞሉት።
✅ሁለት ጊዜ መሙላት፣ ከጨረሱ በኋላ ወደኋላ ተመልሶ ለማስተካከል መሞከር ቀጥታ ያሰናብታል።
✅መስከረም 22 ቀን 2017 ይጀምራል።
🇪🇹Global internet and online Case Assistance Asella
✅ለበለጠ መረጃ
በአካል ይምጡ።
🚀Telegram
https://t.me/Global_Internet_Cafe
♾Facebook
https://www.facebook.com/GlobalInternetcafeEthiopia
🌐Tiktok
https://www.tiktok.com/@globalInternetCafe
🏪Location of Global
https://goo.gl/maps/kZyCWYss3iJcPUpX8