THE GOAT 𝗖𝗥𝟳 🐐


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ክርስቲያኖ ሮናልዶ! 🐐
በዚህ ቻናል የምንጊዜም ኮከብ, ምርጥ,ድንቅ, እሱ ለመግለፅ ቃል የምናጣለት ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚነገርበት እና የሚዘከርበት ቻናል ነው ! 🐐
ስለ ንጉሱ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የህይወት ታሪክ , ታሪክ ቀያሪ ጨዋታዎቹን ትውስታዎች እንዳስስበታለን!
የንጉሱ ቪድዮ- https://t.me/+gH_jyD6SdTA4Yjlk

ለማስታወቂያ :- @Mit_bami

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


በትምህርት ቤት ያንተ ቅጽል ስም ማን ነበር?

ኒኮላስ ጃክሰን:

"CR7 እና ኔይማር፣ ጣዖቶቼ ስለነበሩ እንዲህ ብለው ይጠሩኝ ነበር 🤝😂

@CristianoRonaldo_ETH


ክርስቲያኖ ሮናልዶ 1000 ግቦችን ለመድረስ 83 ግቦችን ብቻ ይቀሩታል።

ስንት ጎል ላይ የሚጨርስ ይመስላችኋል ?

እኔ 990 🤝❤

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH


🗣️ ብሩኖ አልቬስ፡

"ለ
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ፍፁም ፍፃሜው የአለም ዋንጫን ማሸነፍ ነው። ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ይህን ለማድረግ ሁሉንም ነገር መስጠት አለበት።"

@CristianoRonaldo_ETH


📌እንደ አካባቢው ምንጮች ከሆነ #ክሪስ አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል።

Share|| @CristianoRonaldo_Eth




#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ በዚህ ሲዝን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ለመሆን አንድ ጎል ብቻ ይቀረዋል።

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአራት የተለያዩ ሊጎች 60 ጎሎችን አስቆጥሯል።

REAL 🐐 🫡

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጁቬንቱስ እያለ በኤል ክላሲኮ ሪያል ማድሪድን ሲደግፍ ..

ዛሬ ማታ፣ ሪያል_ማድሪድ በሳውዲ አረቢያ ከ ባርሴሎና ጋር ይጫወታሉ።

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH


የሮናልዶ የጨዋታ ሃይላይት አሁኑኑ ይመልከቱ👇

https://t.me/+rzb9NCur-KFlYWI0
https://t.me/+rzb9NCur-KFlYWI0


🗣አብዱልራህማን ጋሬብ :

"ፔናሊቲ ከሳትኩኝ ቡኋላ ...
#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ 34 ፍፁም ቅጣት ምቶችን አምክኛለሁ ቀላል ነገር ነው አለኝ።"

@CristianoRonaldo_ETH


🗣️ ራምሴ ስለ #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ:

"እሱ ከሜዳ ውጪ በጣም ጥሩ እና በሜዳ ላይ በጣም ቆራጥ ሰው ነው። ባለፉት አመታት ይህን ያህል ስኬታማ የሆነበት ምክንያት ጠንክሮ ስለሚሰራ እንጂ በአጋጣሚ አይደለም።" ሲል ተናግሯል ።

@CristianoRonaldo_ETH


#ክሪስ በአል ናስር ቤት የሚያቆየውን ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቷል።

[ 365scoresarabic ]

@CristianoRonaldo_ETH

3k 0 0 5 104

📆እ.ኤ.አ. በ 2017 በዚህ ቀን ክርስቲያኖ አምስተኛውን #ባሎንዶርን ተቀበለ


ONLY 1 🐐 ☝️

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH


እየተቃረበ ነው .........

CONTINUED ..😰🥶


#ክሪስ ኮከብ ግብ አግቢነቱን በሚትሮቪች (1)ጎል ተበልጦ በ 11ጎል በ 2 ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

በስንት ግቦች ይጨርሳል ብላችሁ ታስባላችሁ??

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH




#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ በሳውዲ ፕሮ ሊግ :

✅60 ጨዋታ ተጫወተ!
⚽️60 ጎሎችን አስቆጠረ!
🅰15 አሲስት አደረገ!

🔥👏

@CristianoRonaldo_ETH


🇵🇹#ክሪስ ለተከታታይ 24 ዓመታት ያለማቋረጥ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል🤯

#917 And Counting🐐🔥

@CristianoRonaldo_ETH
@CristianoRonaldo_ETH


14ተኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ !

                     ⏰ ተጠናቀቀ!

               አል ናስር 3-1 አል ኦክዱድ
#ሮናልዶ

@CristianoRonaldo_ETH


የሮናልዶን ጎል አሁኑኑ ይመልከቱ👇

https://t.me/+rzb9NCur-KFlYWI0

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.