(የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዝደንት ዶ/ር አኩዋሚ አደሲና በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከተናገሩት)
የአፍሪካ ልማት ባንክ በአስርት ዓመታት ያስመዘገባቸውን ስኬቶች በጨረፍታ
- 127 ሚሊዮን ሕዝብ የጤና መሰረት ልማት ተጠቃሚ ሆኗል፡፡
- 61 ሚሊዮን ሕዝብ የንጹህ የመጠጥ ውኃ አቅርቦት ተደራሽ ተደርጓል፡፡
- 33 ሚሊዮን ሕዝብ የተሻሻለ የንጽሕና አጠባበቅ አገልግሎት አግኝተዋል፡፡
- 46 ሚሊዮን የሚሆኑት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡
- ለ25 ሚሊዮን አፍሪካውያን የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ተደራሽ ሆኗል፡፡
- 2.5 ቢሊዮን ዶላር ፋይናንስ በመመደብ 24 ሺህ የሚሆኑ የሴት የቢዝነስ ፈጣሪዎችን ማፍራት ችሏል፡፡
-
የአፍሪካ ልማት ባንክ ቀጣይ እቅድ
- 300 ሚሊዮን አፍሪካውያን በ2030 እ.ኤ.አ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ለማድረግ፣
- የ20 ቢሊዮን ዶላር መሠረተ ልማት በመዘርጋት አህጉራዊ ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ እየሠራ ነው፡፡
- 1.7 ሚሊዮን ወጣቶች በዲጂታል አቅም ግንባታ እና በወጣት የስራ ፈጠራ ለማረጋገጥ እየሠራ ነው፡፡
-
የአፍሪካ ልማት ባንክ አምስቱ ዋና ዋና አጀንዳዎች
- በኃይል አቅርቦት፣
- በምግብ ዋስትና፣
- በኢንዱስትሪ ልማት፣
- የኢኮኖሚ ትብብር በማጎልበት፣
- ዓመታዊ የኢኮኖሚ ዕድገትን ከፍ ማድረግ ፣