የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢትዮጵያ ልማት ባንክን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ዛሬ የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የመሰብሰቢያ አዳራሽ እየገመገመ ነው፡፡
በውይይት መርሃ ግብሩ የኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ም/ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሃብታሙ ኃይለሚካኤል እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር እመቤት መለሰ እንዲሁም የማኔጅመነት አባላት ተገኝተዋል፡፡
ዝርዝሩን በኋላ እንመለስበታለን፡፡
በውይይት መርሃ ግብሩ የኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ም/ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሃብታሙ ኃይለሚካኤል እና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶ/ር እመቤት መለሰ እንዲሁም የማኔጅመነት አባላት ተገኝተዋል፡፡
ዝርዝሩን በኋላ እንመለስበታለን፡፡