DREAM SPORT ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #DREAM_SPORT ነው።
- የሀገር ውስጥ ዜናዎች
- የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች
- ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች
- ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ
- የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
ለማስታወቂያ ስራ @Abuki_S ላይ አናግሩን።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


የላሊጋ የደረጃ ሰንጠረዥ

አትሌቲኮ (1 ቀሪ ጨዋታ አለው)
ሪ.ማድሪድ ነገ ተጫውቶ (1 ቀሪ ጨዋታ አለው)

"SHARE" || @DREAM_SPORT


ባርሳ ተጫወተ፣ አትሌቲኮ አሸነፈ

አትሌቲኮ አዲሱን አመት ሊጉን እየመራ ያሳልፋል

"SHARE" | @DREAM_SPORT


🇪🇸 18ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

⌚️ ተጠናቀቀ

🇪🇸 ባርሴሎና 1-2 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸

⚽️ 30' #ፔድሪ    ⚽️ 60' #ዴፖል
⚽️ 96' #ሶርሎዝ

"SHARE" | @DREAM_SPORT


ቡካዮ ሳካ ዛሬ ጉዳት ካጋጠመው ቡሀላ በክራንች ተደግፎ ሲወጣ ታይቷል 🩼🤕

"SHARE" | @DREAM_SPORT


STAR BOY. 🌟

@DREAM_SPORT


🇪🇸 18ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

⌚️ እረፍት

🇪🇸 ባርሴሎና 1-0 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸

⚽️ 30' #ፔድሪ

"SHARE" | @DREAM_SPORT


🇪🇸 18ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ

⌚️ ተጀመረ

🇪🇸 ባርሴሎና 0-0 አትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸

"SHARE" | @DREAM_SPORT


🇩🇪✨️ ካይ ሀቨርዝ ዘንድሮ ለሀገር እና ክለብ:

🏟 28 ጨዋታዎች
🧠 16 G/A
⚽️ 13 ግቦች
🅰️ 3 አሲስቶች

@DREAM_SPORT


4 ጎል ፓትሪክ ሺክ 💪
ፍሎሪያን ቨርዝ 1 ጎል እና 3 አሲስት 🌟

Bundesliga. 🇩🇪

@DREAM_SPORT


ራይስ ከግቡ ቡሀላ

Night Night.

@DREAM_SPORT


አርሰናል ባለፉት 9 ጨዋታዎች 🇬🇧

✅ 7 ድሎች
🤝  2 አቻ

They're are back. 🔙

@DREAM_SPORT

7k 0 0 1 124

🇬🇧 17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

                   🕔 ተጠናቀቀ
  
🇬🇧ክሪስታል ፓላስ 1-5 አርሰናል⚽️

⚽️ 11' #ሳር       ⚽️ 6' #ጄሱስ
                          ⚽️ 15' #ጄሱስ
                          ⚽️ 38' #ሀቨርዝ
                          ⚽️ 60' #ማርቲኔሊ
⚽️ 84' #ራይስ

         
        🏟 በሴለረስት ፓርክ

"SHARE" | @DREAM_SPORT

7k 0 12 2 54

የራይስን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇

https://t.me/+faaKPolQeNQ2Y2Y0


ራይስ ተቀይሮ ገብቶ

- 🅰
- ⚽️


የጎል ድግስ 🎁


አሲስት ካላፎሪ


ራይስ ነቀነቀውውውውውውውው


ራይስ ወዘወዘውውውው


ጎልልልልልልልልልል አርሰናልልልልል ራይስ 85'

ፓላስ 1-5 አርሰናል


ተነስቷል

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.