ቀያይ ሴጣኖቹ ወደ ቶተንሃም ስታዲየም በማቅናት ለ3 ነጥብ ፍልሚያቸውን ያደርጋሉ!
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ በ2 ነጥብ ብቻ የሚለያዩት ሁለት ብድኖች 66 ጊዜ ሲገናኙ ማን ዩናይትድ 40 ጊዜ በማሸነፍ ቶተንሃም 13 ጊዜ ድል ማድረግ ችሏል! 13 ጊዜ በአቻ ተለያይተዋል!
ማን ይሆን ሶስት ነጥብ ማሸነፍ የሚችለው?
👉 ይህንን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ SS Premier League Ch 223 በሜዳ ፓኬጅ ይመልከቱ።
🎊 እስከ መጋቢት 22 ባሉት ቀናት አሁን ካሉበት ጎጆ ፓኬጅ የቀጣዩን ቤተሰብ ፓኬጅ፣ የአንድ ወር ሙሉ ክፍያ ሲከፍሉ፣ ዲኤስቲቪ ደግሞ የሜዳ ፓኬጅን ፓኬጅ በነፃ ከፍ ያደርጎታል
ዲኤስቲቪ ያስገቡ ፣ ደንበኝነትዎን ያራዝሙ!
👇
https://bit.ly/3RFtEvh#DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው