Dashen Bank


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 880 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የዳሸን ባንክ 29ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የሠራተኞች ቀን እየተከበረ ይገኛል።


ዳሸን ባንክ የተመሰረተበት 29ኛ ዓመት እና የሠራተኞች ቀን የባንኩ ከፍተኛ አመራሮች እና ሠራተኞች በተገኙበት በሚሊንየም አዳራሽ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል።

የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አስፋው ዓለሙ ባደረጉት ንግግር ዳሸን ባንክ በሠራተኞቹ ያልተቆጠበ ጥረት በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቡን ገልፀዋል። ለዚህም ለሁሉም ሠራተኞች የላቀ ምስጋና አቅርበዋል።

በዳሸን ባንክ ለ25 ዓመታት ላገለገሉ ሠራተኞች የምስጋና የምስክር ወረቀትና የወርቅ ቀለበት ተበርክቶላቸዋል።

የዋና ስራ አስፈፃሚው ልዩ ተሸላሚ የሆኑት የባንኩ ትሬዠሪ ማኔጅመንት ዳይሬክተር አቶ አንዷለም በለጠ በተመደቡባቸው ቦታዎች ሁሉ በትጋትና ያለ ጊዜ ገደብ በማገልገላቸውና ለባንኩ ስኬታማ የስራ አፈፃፀም  ላበረከቱት አስተዋጽኦ የወርቅ ቀለበት ተሸላሚ ሆነዋል።

የዳሸን ባንክ 29ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የሠራተኞች ቀን በሌሎች የባንኩ ቀጠና ፅህፈት ቤቶች አማካኝነት ከአዲስ አበባ ውጪ ይከበራል።

4.5k 0 13 13 116

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (የካቲት 01/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ደረሰ!

በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ዓመታዊው የዳሸን ባንክ የሰራተኞች ቀን ደረሰ።እሑድ የካቲት 2 ቀን 2017 በሚሊኒየም አዳራሽ እና በቀጣይ ሳምንታት ደግሞ በክልል ከተሞች በድምቀት ሊከበር ቀጠሮ ተይዟል፡፡

የውድድሩ መመሪያዎች፦

1. ባዘጋጀናቸው የፎቶ መነሻ ቁሳቁሶች ተጠቅሞ እና አብረው መነሳት
2. በፌስቡክ ገጽዎ ላይ መለጠፍ
3.የዳሸን ባንክ ትክክለኛ የፌስ ቡክ ገጻችንን ታግ ማድረግ ያስፈልጋል
-የዳሸን ባንክ የፌስቡክ ትክክለኛ ገጽ፡https://www.facebook.com/dashenbankofficial
4. ብዙ ላይክ ያላቸውን 10 ፖስቶች እንሸልማለን

በፍጹም አይቀርም፤እሑድ እንገናኝ፡፡

#telegram #staff #day #celebration #ethiopia #ኢትዮጵያ #dashenbank


ለእቅድሽ ፋይናንሲንግ!

የንግድ ስራሽን በሐላል መንግድ ገንብተሽ እዚህ ደርሰሻል። ከዚህም የበለጠ ለመስራት የመስመር ፋይናንሲንግ አገልግሎት ተጠቅመሽ እቅድሽን አሳኪ።

ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥር ይደውሉ:-0970303030
0976363636
6333

እንዲሁም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/



#Bank #dashensuperapp #dashensharik #mesmer
#sharikwomen #digital #banking #sharik #IFB #halal #Ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 30/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


ዳሸን ባንክ ከኤምፔሳ-ሳፋሪኮም እና ካሽ ጎ ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የሐዋላ  አገልግሎት ማቅረብ ጀመረ

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሐዋላ አገለግሎትን በማቀላጠፍ ግንባር ቀደም የሆነው ዳሸን ባንክ ከኤምፔሳ-ሳፋሪኮም እና ካሽ ጎ ጋር ስምምነት በማድረግ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አገለግሎትን መስጠት ጀመረ፡፡

ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም በዳሸን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በተደረገው የሶስትዮሽ የስምምነት መርሃ ግብር ይህ አዲስ አገልግሎት ይፋ የተደረገ ሲሆን፣ስምምነቱ የሐዋላ ገንዘብ ልውውጥን አስተማማኝና ቀልጣፋ ለማድረግ ትልቅ ሚና ይጫወታል ተብሏል።

ለበለጠ መረጃ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ:- https://shorturl.at/JI1oc


ለመመዝገብ ምን ያስፈልግዎታል?

ለጌትፊ ፔይ ባይ ሊንክ እና ኤም.ፒጂ.ኤስ ምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች:

• የንግድ ፍቃድ ምስክር ወረቀት
• የግብር ክፍያ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት
• የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
• በአጋርነትና የሚሰሩ ድርጅቶች ስለአጋርነታቸው የሚያረጋገጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡ https://dashenbanksc.com/frequently-asked-questions/


#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #getfee #dashengetfee
#dashen #register


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 29/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


ምግብዎን ይዘዙ!

ካሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ በዳሸን ሱፐር አፕ የፈለጉትን ምግብ አሁኑኑ ይዘዙ።

መተግበሪያውን ለማውረድ:-
App Store: https://apps.apple.com/us/app/dashen-superapp/id6670182870

Playstore : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dashen.dashensuperapp&

#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashensuperapp #dashensuper #superapp #allinone #oneservices #digitalbanking #newproduct #foodorder #food #zmall


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 28/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


Vacant Positions

•Branch Manager -I For Bereka Alamata IFB Branch at Alamata City

For application and more information, please follow this link: https://shorturl.at/EzU39


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 27/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


ግድ የለም ቀስ ብለው ይከፍላሉ!

በዳሸን ዱቤ አለ ያሻዎትን ሸምተው ቀስ ብለው በ3፣6 እና 12 ወር ይክፈሉ::
የዱቤአለ መተግበሪያን ለማውረድ:-

Android : https://shorturl.at/vtrck

IOS: https://shorturl.at/Cezzy

ለበለጠ መረጃ:- አቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ወይንም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡
https://dashenbanksc.com/?s=dube+ale


#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ
#dashenloan #loan


የአሸናፊዎች ዝርዝር፡


ሰበሰብነው!

ምግብ ለማዘዝ፣ ትኬት ለመቁረጥ እንዲሁም ሌሎች መተግበሪያዎችን በአንድ ላይ የሚያገኙበትን ዳሸን ሱፐር አፕ አሁኑኑ ከፕሌይ ስቶር እና ከአፕ ስቶር ላይ አውርደው ይጠቀሙ፡፡

App Store: https://apps.apple.com/us/app/dashen-superapp/id6670182870

Playstore : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.dashen.dashensuperapp&
hl=en


#DashenBank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #dashensuperapp
#dashensuper #superapp #allinone #oneservices #digitalbanking
#newproduct


የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 26/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank


ዳሸን የገዘፈ ስሙን ተጠቅሞ ደንበኞች የሚተማመኑበት ባንክ ሆኖ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አንድ እርምጃ ወደ ፊት ቀድሞ የሚገኘው ዳሸን ባንክ ይህንን ግዙፍ ስም እንደ መልካም አጋጣሚ  በመጠቀም ደንበኞች የሚተማመኑበት ባንክ ሆኖ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡

ይህ የተገለፀው ከጥር 20-25 ቀን 2017 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት ሲከበር የቆየው የዳሸን ባንክ የደንበኞች ሳምንት የመዝጊያ ሥነ ስርዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በተከናወነበት ወቅት ነው፡፡

የዳሸን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አስፋው ዓለሙ በመርሃ-ግብሩ ለተገኙ የባንኩ ደንበኞች፣የባንኩ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች ባደረጉት ንግግር ምንም ፈታኝ ነገሮች ቢኖሩም ለዳሸን ባንክ መጪው ጊዜ ብሩህ ተስፋ ያለው መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡

የዳሸን ባንክ ደንበኞች ሳምንት ሲከበር የተለያዩ እንቅስቀሴዎች ሲከናወኑ እንደነበር ያስታወሱት አቶ አስፋው፣ ጥር ለባንኩ ትልቅ ወር እንደሆነ፣ ይህም ትልቅ ራዕይ ያላቸው 11 ባለሃብቶች  ሃብታቸውን አውጥተው ዳሸን ባንክን የመሰረቱበት እንደሆነ ጠቅሰዋል፡፡

ዳሸን ባንክ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን  ዕድገቱን እየተከተለ መሪ ቃሉን ሲቀይር ሁለት ነገሮች ታሳቢ እንደሚደረጉ ያብራሩት አቶ አስፋው፣እነዚህም ደንበኞችና ደንበኞች የሚስተናገዱበት ስልት ቴክኖሎጂን መርህ ያደረገ እንዲሆን የሚሉት መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡

“ደንበኛን ማመስገን” በሚል ቃል ሲከበር የቆየውን ይህንን ልዩ የደንበኞች ሳምንት በዳሸን ባንክ በዋናነት ለማክበር ያስፈለገው ደንበኞችን ለማክበር፣ ለማመስገንና አልፎ ተርፎም ቤተሰብ ሆነው የተወዳጁት ደንበኞች በአገልግሎቱ ያላቸውን ገንቢ አስተያየት ለመቀበል መሆኑን አቶ አስፋው ገልጸዋል፡፡

13.5k 0 12 20 154

የውድድሩ መመሪያዎች፦

* አንድ ተወወዳዳሪ መመለስ የሚችለው አንድ ልዩነት ማግኘት ብቻ ነው፡፡ ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ሰው ተቀባይነት የለውም ፡፡

* መልሱን መመለስ የሚቻለው በማክበብ እና ስክሪን ሾት "screenshot" አድርጎ በማጋራት ነው ፡፡

* አንድ ተወዳዳሪ ያገኘውን ልዩነት ሌላ ተወዳዳሪ ያንኑ ልዩነት ደግሞ መመለስ አይችልም ፡፡

* መጀመሪያ የመለሱ 5 አሸናፊዎች ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ ፡፡

* የተስተካከለ (Edited) መልስ ተቀባይነት የለውም፡፡

16k 1 16 626 82

የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ጥር 24/2017 ዓ.ም)

#telegram #forex #bank #daily #currency #ethiopia #ኢትዮጵያ #DashenBank

19 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.