ዳዕዋ ሠለፍያ በጊምባ ቱሉ አውሊያ 🇸🇦


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


الحق أقوى من الرجال

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


الدال على الخير كفاعله.
📎 https://t.me/merkezassunnah/12723


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አጭር ግጥም🌹ተናገር ታቦቱ🌹

https://t.me/OfficialDemas/6349


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የዕለተ ዓርብ  የሙሐደራ እና የዚያራ  ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ መርከዝ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ።

🕌 በመርከዝ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ Official የtelegram Chanel።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧ገባ
            🚧በሉና
               🚧አዳምጡ ‼️

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

🕌ከታላቁ ሱና መርከዝ ቂልጦ ጎሞሮ

🔄 Play ▶️ ────

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/merkezassunnah?livestream=656d6d1d920f194502


✍ بسم الله الرحمن الرحيم

💥💥ሰበር ሰበር ሰበር ❗️

📪 የሙሃደራው ትልቁ እንግዳ ሸህ አቡል የማን አድናን ናቸው።

🤲 አለህ በሰላም ያድርሳቸው ሁላችንም አለህ በሰላም እንዲያደርሳቸው ዱዓ እያረገን ለዚህ ትልቅ ፕሮግራም ዝግጁ መሆን ይኖርብናል


بسم الله الرحمن الرحيم

استجابة لطلب إخواني الأحبة في أرض الحبشة لحضور اجتماع أهل السنة والجماعة السلفيين في قلطو بدار الحديث السلفية القائم عليه أخونا الشيخ المفيد الباحث المستفيد أبو قتادة حفظه الله.
فقد رغبوا وطلبوا شهود هذا الخير فاستجبنا لهم عسى الله أن ينفعنا به وينفع بنا وسيكون الاجتماع يوم السبت ٢ شعبان ١٤٤٦ هـ . والله الموفق.


أبو اليمان
...... ┉༻ ؛ ༺┉.....
١ شعبان ١٤٤٦ هـ

🔗 https://t.me/merkezassunnah/12715


بسم الله الرحمن الرحيم

استجابة لطلب إخواني الأحبة في أرض الحبشة لحضور اجتماع أهل السنة والجماعة السلفيين في قلطو بدار الحديث السلفية القائم عليه أخونا الشيخ المفيد الباحث المستفيد أبو قتادة حفظه الله.
فقد رغبوا وطلبوا شهود هذا الخير فاستجبنا لهم عسى الله أن ينفعنا به وينفع بنا وسيكون الاجتماع يوم السبت ٢ شعبان ١٤٤٦ هـ . والله الموفق.


أبو اليمان
...... ┉༻ ؛ ༺┉.....
١ شعبان ١٤٤٦ هـ


ዛሬ ፉርቃን ላይ ስለ ቂልጦ ኢጅቲማዕ ልጆች ያቀረቡት ግጥም🌹














Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
📬 العلم دين لا للتأكل به
♨️ አውቀት(ሸሪዐዊ ትምህርት) ለመብሊያ(ኑሮን ለማሻሻያ) ጥቅም ላይ የሚውል አይደለም
🎙️فضيلة الشيخ العلامة
أبي عبدالرحمن يحيى بن علي الحجوري حفظه الله تعالى وسدده
🎤 በታላቁ ሸይኽ አቢ አብደረህማን የህያ ኢብኑ አሊ አል-ሀጁሪ الله ይጠብቀው

👇⭕️👇🌴👇
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya

https://t.me/DawaselefyaTuluawlya


⭕️👉ኢማም ሸይኽ ሙቅቢል رحمه الله

VS

⭕️👉
#የምዕራቧ ሴት ካፊ**ር ጋዜጠኛ

🍀
#በአንድ ወቅት ወደ ታላቁ ኢማም አሸይኽ ሙቅቢል ዋዲዒይ رحمه الله ዘንድ አንድ የምዕራቡ አለም ካፊ**ር ሴት ጋዜጠኛ ኢንተርቪ ማድረግ እፈልጋለሁ ብላ ወደ እሳቸዉ ዘንድ ትመጣለች‼️

🌿
#ሸይኹ ተጠየቁ:-

" ከምዕራቡ አለም የመጣች ሴት ጋዜጠኛ አለች ልትጠይቆት ኢንተርቪ ልታደርጎት ትፈልጋለች እና ምን ይላሉ ተባሉ⁉️

⭕️👉"ሸይኹም መጀመሪያ እስልምና እንድትቀበል ንገሯት ወደ ሴቶች መድረሷ ዉሰዷት እስልምና ትቀበል አስዉቋት እስልምናን ትማር እኔ እሷን የማናግርበት ወቅት የለኝም ብለዉ መለሱ ይባላል‼️

🪷 ሱንይ፣ ሰለፊይ ዑለማዎች አይማዎች ከመንግስት፣ከጦር በላይ ይፈራሉ፣ ይከበራሉ አቋማቸዉ በተራ ተልካሻ ዱንያዊ ጥቅም የተገነባ አይደለም።

🌕ሱንይ ሰለፊይ ዑለማዎች አቋማቸዉ አቂዳቸዉ በቁርአን፣በሀዲስ በሰለፎች ግንዛቤ የተገነባ ስለሆነ የትም ማንም ይፈራቸዋል፣ያከብራቸዋል الله አልቋቸዋል اللهህን የሚፈሩ ዑለማዎች መሆናቸዉን መስክሮላቸዋልም‼️

{إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ}

🌕ባለንበት ዘመን ገንዘብ ከፍሎ ኢንተርቪ መደረግ፣መታወቅ የሚፈልግ ሰዉ በሞላበት አለም ትልቅ ጋዜጠኛ መጥቶ ልጠይቅህ ኢንተርቪ ላድርግህ ሲላቸዉ መጀመሪያ እስልምና ተቀበል የሚል ዑለማ ማግኘት ምንኛ መታደል ነዉ አዎ ይህ ኢማም الله ዳዕዋዉ በረካ አድርጎለት ብዙ መሻይኾችና ብዙ ሺህ ተማሪዎች እንዲያፈራ አድርጎለታል።

⭕️በጣም ጠንካራ ታላቅ ኢማምና የአህለል ሱና ዓሊም ነበሩ رحمه الله የእዉቀት ባለቤት ስትሆን፣ዓቂዳህ የተስተካከለ ከሆነ አይደለም ተራ ጋዜጠኛ ንጉሱም መሪዉም ይፈራሀል ያከብርሀል الله ልቅና ይሰጥሀል የሚያዉቁና የማያዉቁ የሆኑ ሰዎች በየትኛዉም ሚዛን እኩል አይደሉም الله እንዲህ ይላል:-

{قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لا يَعْلَمُونَ }


⭕️👉እና በዚህ ታላቅ ዓሊም በዚህ ኢማም መማር ምንኛ ያማረ ነገር ነዉ ሲቀጥል በተማሪዎቹ መማር الله ይግጠመን ተጠቃሚ ያድርገን።

✍ትክክለኛ ኢማም ስትሆን ዓሊም ስትሆን አይደለም ተራ ጋዜጠኛ ሊያገኝህ ይቅርና መሪም የምታገኝበት እድል በጣም የጠበበ ነዉ ዲኑ፣እዉቀቱ፣ዒባዳዉ ፋታ አይሰጥህም የአኸራ ሰዎች በትክክለኛ መንገድ የሚገኙ ሰዎች ጥቡቆች ናቸዉ ለተራ ነገር ወቅት የላቸዉም الله ይጠብቃቸዉ ምስላቸዉ ያብዛልን እንጂ‼️

✍ከሸይኻችን አቡ የህያ ከማል الله ይጠብቀዉ ደርስ ከትንሽ ማስተካከያ ጋር የተወሰደ ‼️

https://t.me/AlEmanhabssha


قال شيخنا حسن باشعيب حفظه الله

لا تكن سبهللا

السبهلل هو الرجل الفارغ الذي لا شيئ معه
👇⭕️👇
https://t.me/DawaselefyaTuluawlya

https://t.me/DawaselefyaTuluawlya




⭕️ተክፊሪው ሙስጦፋ እንድህ አለ፣የ፣ሁጃ አቁሜ አከፍራለሁ በማለቱ ብቻ በተናጠል ጭራሹኑ አላከፍርም አላለም ።

⭕️ታዳ ይሄ አህለሱና ነው ተክፊሪ አደለም ብትለኝ እሰማሀለሁ ሸሁ።

https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn


🔖የአሱሀብ ዑህዱድ ታሪክ 🔖

♻️በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ:-አቡ ዙምሩድ ነቢል ዐሊ አልሀበሺይ  አላህ ይጠብቀው።


🕌ቢላል መስጂድ ጀጎላ የተደረገ

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
t.me/Hudhud_Studio

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://www.youtube.com/@Hudhud_tube

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/11639

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼


⭕️ሙሀዶራ እወንድማችን አቡ ዒምራን ኢድሪስ ሰርግ ላይ የተደረገ .....


♨️محاضرة بعنوان شرح معنى لاإله إلا الله.....بأستاز أبي حاتم سعيد غنتي..


🧿በወንድማችን ኡስታዝ አቡ ሀቲም ሰኢድ.

♨️ወደ ቻናሏ ብቅ በሉ👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn


الـدعوة الــســـلــفــــــيـــــــة dan repost
💭 ለረመዷን 30 ቀን ይቀራል!

📖 {۝ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الصِّيَامُ كَمَا كُتِبَ عَلَى الَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ...
🤲 አላህ በሰላም አድርሶን የምንጠቀምበት ያድርገን።

💠ደረሳው💠
https://t.me/Hudhud_Studio/11632
┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.