السلام عليكم ورحمة الله وبركاته...
⭕️ውድ ሰለፍዮች እንደት ናችሁ ..❓
ባለፈው ማክሰኞ ማታከ②:30 እሰከ 6:00
የሙሀዶራ ፕሮግራም ነበረን ብዙ ኡስታዞች ተሳትፈው አንጀት አርስ ምክር መክረውናል።
⭕️ወንድሞች በውስጥ እየገቡ ይህ ፕሮግራም በየሳምንቱ አንድ ቀን ሁልጊዜ ቢሆን እያሉ ከኡስታዞች እየተጠቀምን ነው እና እማናቃቸውን ኡስታዞች እየተዋወቅን ነው እያሉ ስለሆነ እኔም በወንድሞች ምክር ደስ ስላለኝ ይሁን ብያለሁ እናንተስ ..❓
⭕️እና እስከሮመዳን ይቀጥል ሁልጊዜ ማክሰኛ ማክሰኞ ..
♨️ሙሀዶራ እንዲያደርጉልን የምንፈልገው ..
🌹 ከየመን ያሉ ኡስታዞች ..
🌹ከአድስ አበባ ያሉ ኡስታዞች
🌹ከሰልጤ ያሉ ኡስታዞች ..
🌹ሀራ ኡስታዝ ኡስማን ..
🌹ከመርሳ ኢስታዝ ሙሀመድ
🌹ከደሴ ያሉ ኡስታዞች በሙሉ
🌹ከለሚ ኡስታዝ ይማም እና መስኡድ
🌹ከገነቴ ኡስታዝ አቡ ሀቲም ...ከሌላም ሀገር ያሉ ያልጠቀስኳቸው ይሳተፉ ..የተሰጠ 10 ደቂቃ ለእያንዳንዱ ኡስታዝ ።
⭕️ሰአቱ ከ2:30 በሀላ ስለሆነ ከቂርአት ጋር አይጋጭም አብሺር ኡስታዞች ወንድም እህቶቻችሁን ምከሩ እየገባችሁ..♨️
⭕️ከሁሉም በላይ ደስ የሚለው ደሞ ሸይኽ አብደል ገንይ አናግሬው እሺ እገባለሁ አብሺር ብሏል. አላህ አጣላፊን ይያዝለት።
🅾የሙሀዶራው ማሰራጫ ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn