⭕️አንድ ሌባ የዶሪሁን በር ሰረቀው ..ከዛም የአካባቢዋ ህዝቦች አባረሩና ያዙት ..ለምንድነው የሸይኹን የቀብሩን በር የሰረክበት አሉና ጠየቁት ..እሱም መለሰላቸው ሸይኹ እራሱ ነው የሰጠኝ ብሎ።ተገረሙና እንደት በሩን ይሰጥሀል ሙቶ አሉ።እሱም ለምንድነው ታዳ ሲሳይ እንድሁም ልጅ እንድሰጣችሁ የምትጠይቁት እሞተ ሰው ዘንድ አላቸው።ሁላቸውም ምላሳቸው ተያዘ መመለስ አልቻሉም።ክክክ
⭕️🤜https://t.me/abuabdelahzeyn
⭕️🤜https://t.me/abuabdelahzeyn
⭕️🤜https://t.me/abuabdelahzeyn
⭕️🤜https://t.me/abuabdelahzeyn