ጦቢያው ለይቅርታ ቅደም
ቀድመክ እንዳትተው ድገም
ደግሞ ቢያስቀይምክ ሰልስ
የአባትክን አደራ መልስ
ያኔ በላይ ይዘልቃል
ያን ጊዜ ቴድሮስ ይደግማል
ያን ጊዜ አሉላ ራስ ነው
ምኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው
ያዝልኝ አንተ ሰው
ሰከላ አባይን ወለደች
ኢትዮጵያም proን
ሯ
ሯ
ሯ
ሯ
የአድዋ ልጅ ነኝ
የዛ ጀግና ልጅ
የዛ ሰውዬ
promoter
🐐
ቀድመክ እንዳትተው ድገም
ደግሞ ቢያስቀይምክ ሰልስ
የአባትክን አደራ መልስ
ያኔ በላይ ይዘልቃል
ያን ጊዜ ቴድሮስ ይደግማል
ያን ጊዜ አሉላ ራስ ነው
ምኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው
ያዝልኝ አንተ ሰው
ሰከላ አባይን ወለደች
ኢትዮጵያም proን
ሯ
ሯ
ሯ
ሯ
የአድዋ ልጅ ነኝ
የዛ ጀግና ልጅ
የዛ ሰውዬ
promoter
🐐