የደንበኞችን እርካታ ወደ ላቀ ምዕራፍ ማሻገር የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነው።
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የደንበኞችን እርካታ ወደላቀ ምዕራፍ ማሻገር እንዲቻል ለአመራር አካላት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
ስልጠናውም በደንበኛ እርካታ አስፈላጊነት፥ የደንበኛ እርካታ አለካክ፥ የደንበኛ እርካታን የሚጨምሩ ጉዳዮች እንዲሁም የኮርፖሬሽኑን የደንበኛ እርካታ አለካክና ልምዶች ላይ ያተኮረ ነው።
ከስልጠናው በኋላ የደንበኞች እርካታ በተቀመጠው መስፈርትና የኮርፖሬሽኑን የልህቀት ጉዞ በሚያሳካ መልኩ መከናወኑ እየተገመገመና ግብረመልስ እየተሰጠ እንደሚከናወን የትራንፍርሜሽን ማኔጅመንት ፅ/ቤት ገልጿል።
ይህ ስልጠና የኮርፖሬሽኑን የልህቀት ጉዞ ለማሳካት በኢትዮጵያ የጥራት ሽልማት ድርጅት እየተሰጡ ከሚገኙ ስልጠናዎች አራተኛው ነው።