#COVID19Ethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 19,449 የላብራቶሪ ምርመራ 976 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ15 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 482 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 59,648 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 933 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 21,789 ደርሷል። @tech_ethiopia_center