ኢትዮ ማንቸስተር ሲቲ ™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


–The Best Manchester City Football Club Telegram Channel in Ethiopia.
– በኢትዮጵያ ትልቁ የማንቸስተር ሲቲ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ማንቸስተር ሲቲ አዳዲስ ና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ ኃይላይቶችን ፣ ቪዲዮዎች ፣ ትንታኔዎችን በቀጥታ ያገኛሉ ።

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @Empereor_Natan

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Y.W dan repost
☄️❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️


በፊትም የማይታመን ስብስብ ነበር 🏆🏅

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


FAM ፎቶውን አስቀምጡት በሚቀጥሉት አመታት እንጠብቀዋለን 😉🩵🥶

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🚨BREAKING : ማን ሲቲ በዚህ ሰአት ከሪያል ማድሪድ ጋር በሳቪንሆ ጉዳይ መደራደር እደማይፈልግ ተናግሯል።

የ20 አመቱ ወጣት እስከ 2029 ያለው የረጅም ጊዜ ኮንትራት በመሃል ላይ ምንም አይነት የውል ማፍረሻ እንደሌለም ለማድሪድ ተናግረዋል።

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ምን አዲስ ?

በተወዳጁ ቻናላችን ኢትዮ ማንችስተር ሲቲ እየተዘጋጀ ሚቀርብ ልዪ ዝግጅት በቅርብ ቀን ይጀምራል ።

በዚህ ዝግጅት :-

- ሰለ ክለባችን የዝውውር መረጃውች
- ሰለ ተጫዋቾች የአካል ብቃት
- ሰለ ክለባችን የታክቲክ ሁኔታ
- ሰለ የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ.....እና የመሳሰሉ ፕሮግራሞችን በውስጡ የያዘ ቅደመ ጥንክል በቅርብ ቀን ይጀምራል ።

ምርጫቹ ሰለሆን እናመሰግናለን ኢትዮ ማንችስተር ሲቲ 💙

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


©️ ካፕቴን ካይል ዎከር ከክለባችን ጋር ያለውን ኮንትራት ለማቋረጥ ከክለቡ ጋር እየተነጋገረ ነው።

✍[Matteo Moretto]

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY




BREAKING

🔴⚫️ ኤሲ ሚላን በካይል ዎከር ስምምነት የመጨረሻ ደረጃ ላይ ይገኛል።

-Fabrizio romano

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🎴 የ2025 Top 5 ምርጥ ተጫዋቾች!

በዚህም ከክለባችን 5 ተጫዋቾች መካተት ችለዋል።

➿ ዮስኮ ግቫርድዮል 🇭🇷
➿ ሮድሪጎ 🇪🇸
➿ ኬቭን ዴብሮይን 🇧🇪
➿ በርናርዶ ሲልቫ 🇵🇹
➿ ኧርሊንግ ሀላንድ 🇳🇴

📜[SCORE 90]

.....................!🩵🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


📊 — በፕሪምየር ሊግ ኤርሊንግ ሀላንድ የመጀመሪያ ጨዋታውን ካረገ በኋላ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች፡-

◉ 79 - ኤርሊንግ ሃላንድ
◎ 55 - ሞ ሳላህ
◎ 46 - አሌክሳንደር ኢሳክ
◎ 43 - ኦሊ ዋትኪንስ
◎ 36 - ኮል ፓልመር

እስከ 2034 ድረስ ይቆያል 🥶

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ኦማር ማርሙሽ ባለፉት ጨዋታዎች ላይ የተሰጠው ሬቲንግ 🔥

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY




🗣️ ኤርሊንግ ሃላንድ፡ "የፕሪምየር ሊግ ተከላካዮች... ይቅርታ አድርጉልኝ፣ ግን ለመቆየት ወስኛለው።" 😂

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


አብዱኮዲር ኩሳኖቭ በዚህ የውድድር ዘመን ከ21 አመት በታች ካሉት ከማንኛውም ተጫዋቾች የበለጠ ታክል (26) ወርዶል።

The warrior 😤

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


ቻምፒዮንስ ሊግ በ [X] ገፃቸው 💙

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🎙️| ፔፕ ጋርዲዮላ፡-

"እንደ ሊዮኔል ሜሲ ያለ ማንም የለም ... ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሁለቱም በየአመቱ ብዙ ጎሎችን ሲያስቆጥሩ አመታትን አሳልፈዋል።"

"ሀላንድ ግን የተለየ የተጫዋች ነው..." 🗣️

📰 ManCity

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


📊 የኖርዌይሀዊው ግዙፉ አጥቂ በማንቸስተር ሲቲ እስካሁን ያሳየው ብቃት፡-

• 🏟 126 ግጥሚያዎች 
• ⚽️ 111 ጎሎች
• 🅰️ 16 አሲስቶች
• 🔰 127 ቀጥተኛ የጎል አስተዋፆዎች

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


🎙 ኧርሊንግ ሀላንድ ከትናንቱ የዉል ማራዘሚያ በኋላ:-

🔗 “ማንችስተር ሲቲ ልዩ ክለብ ነው ፣ አስደናቂ ደጋፊዎች ባሏቸው ድንቅ ሰዎች የተሞላ ክለብ ነው ፤ ፔፕ ጋርዲዮላን ፣ የአሰልጣኝ ቡድኑን ፣ የቡድን አጋሮቼን እና በክለቡ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ማመስገን እፈልጋለሁ።

🔗 ላለፉት ሁለት ዓመታት ሁሉም በጣም ረድተውኛል። ይህን ከተማ ልዩ ቦታ አድርገውታል እና እኔም እዚህ [ሲቲ] ነኝ።

🔗 አሁን ካለሁበት የተሻለ ለመሆን መስራቴን እቀጥላለሁ እና ወደፊት ከክለቤ ጋር የበለጠ ስኬቶችን ለማግኘት የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ እፈልጋለሁ።

........𝑻𝒉𝒆 𝑱𝒐𝒖𝒓𝒏𝒆𝒚 𝑪𝒐𝒏𝒕𝒊𝒏𝒖𝒆𝒔 🙌 🩵🩵

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


✅ የፔፕ ጋርዲዮላ የኮንትራት ማራዘሚያ
✅ ከሃላንድ ጋር የረጅም ጊዜ ኮንትራት ማራዘሚያ
✅ ከማርሙሽ ጋር ስምምነት
✅ ከሬይስ ጋር ስምምነት
✅ ከኩሳኖቭ ጋር ስምምነት

@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY


እሮቦታችን ከልጅነት እስከ እውቀት ⏩ ጉዞው ገና ይቀጥላል..... 🥹🩵


@ETHIO_MANCHESTER_CITY
@ETHIO_MANCHESTER_CITY

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.