ማኑዌል ኡጋርቴ፡-
በጣም ጥሩ ተጫዋች የነበረውን እና ጥሩ ስብዕና ያለውን ኤሪክ ካንቶናን እወደዋለሁ ሰባት ቁጥር የለበሰ ሌላ ድንቅ ተጫዋች ነበር ።
ለዚህም ነው ሰባት ቁጥር ለክለቡ በጣም አስፈላጊ የሆነው። እሱ እግር ኳስ ሲጫወት እኔ ገና ልጅ ነበርኩኝ ነገር ግን አሁንም ካንቶና ማን እንደነበረ እና እንዴት እንደተጫወተ እና እንዲሁም አሁን የምናገረውን የእሱን ስብዕና እና አስተሳሰቡን ሁላችንም እናውቃለን።
[Sky]
@ETH_MAN_UTD_FAN